NBC Ethiopia April 18, 2025 የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት ቀን በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ በደብረ ገነት መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን በፆም፣...
April 18, 2025 NBC Ethiopia https://youtu.be/XIWp8eJ-Aqs የሰሙነ ሕማማት | ዕለተ ዓርብ ስቅለት | ሥርዓተ ጸሎት ከመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል
NBC Ethiopia ቶማይ መኮንን April 18, 2025 አሜሪካ በየመኑ ሁቲ ነዳጅ ማከማቻ በፈፀመችው ጥቃት ቢያንስ 38 ሰዎች መገደላቸውን ሁቲ አስታወቀ...
:::::::::::::::::::::::::::::::: ማንችስተር ዩናይትድ ትላንት ምሽት በይሮፓ ሊግ ጥሎ ማለፍ በሊዮን ከውድድሩ ውጪ ሊሆን ደቂቃዎች ሲቀሩት ድል ማድረግ ችሏል። 5-4 በሆነ...
የጸሎተ ሐሙስ ሥነ-ሥርዓት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል እየተከናወነ ነው NBC Ethiopia የጸሎተ ሐሙስ ሥነ-ሥርዓተ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንበረ...
::::::::::::::::::::::::::::::::: የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ የማቋቋም መርሃ ግብር ዳግም መጀመሩን አስታውቋል። የተለያዩ ዓለም አቀፍ...
::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ጋር ያላትን የቆየ ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ገለጹ። የመከላከያ...
::::::::::::::::::::::::::::::::: ኢትዮጵያ እና ኬንያ የንግድ ግንኙነታቸውን ማሳለጥ የሚያስችላቸውን የንግድ ስምምነት ተፈራርመዋል። የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከትናንት...
::::::::::::::::::::::::::::::: በርካታ ገንዘብ የያዙ በማስመሰል ከፊትና ከኋላ ሁለት ሁለት መቶ ብሮች በማድረግና ባለ አስር ብሮችን በመጠቅለል የማጭበርበር ወንጀል ሊፈጽሙ የነበሩ...
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ፤ የዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች ልብ የላቸውም (no hearts ) ሲሉ ወቀሱ፡፡ ጆ ባይደን ወግ...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.