NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

NBC Ethiopia

አንቶኒዮ ጉተሬዝ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ በመመረቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የመስቀል ደመራ በዓል የሚከበርበት የመስቀል አደባባይን የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት ዛሬ ጠዋት የማጽዳት መርሃ ግብር ተከናውኗል። ኢትዮጵያ እና...

Read more

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን መምሪያዎች የመማሪያ ደብተር ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለጸ

NBC Ethiopia የማዕከላዊ ጎንደር ዞን መምሪያዎች ለማዕከላዊ ጎንደር ትምህርት መምሪያ የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል። መምሪያዎቹ በድምሩ 180 ደርዘን ደብተርና 25 ፖኮ እስክብሪቶ ድጋፍ ያደረጉ ሲሆን እየተደረገ ያለው የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ...

Read more

የኢትዮጵያ ምርት ገበያና የሲዳማ ባንክ ስምምነት

NBC Ethiopia የኢትዮጵያ ምርት ገበያ እና ሲዳማ ባንክ የክፍያ አጋርነት ስምምነት አደረጉ። በዚህም ከምርት ገበያው ጋር የክፍያ አጋርነት ስምምነትን በማድረግ ሲዳማ ባንክ 26ኛ ባንክ መሆኑ ተገልፅዋል። ስምምነቱን የምርት ገበያው ዋና...

Read more

የሶሪያና ዩክሬን ስምምነት

NBC Ethiopia ሶሪያ እና ዩክሬን ተቋርጦ የነበረውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ለመመለስ ተስማሙ። በበሽር አል-አሳድ መንግስት ወቅት ኪዬቭና ደማስቆ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸው ተቋርጦ እንደነበር ይታወሳል። ፕሬዚዳንት አህመድ አል-ሻራዓ እና ዘለንስኪ በመከባበር ላይ ስለተመሰረተ...

Read more

የመስቀል ደመራ በዓል ቅድመ ዝግጅት የተመለከተ ውይይት ተደረገ

NBC Ethiopia የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትሪያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ ብፁዕ አቡነ ዲዎስቆሮስ እንዲሁም የአ/አ አገረ ስብከት ሊቀ ዻዻስ ብፁዕ...

Read more

የመስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የተባበሩት መንግስታት ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት የጎላ ፋይዳ አለው ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ተናገሩ። ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅ አፍሪካውያን በርካታ ድሎችን...

Read more

በሚቀጥሉት ቀናት በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይኖራል – የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢኒስቲትዩት

NBC Ethiopia በሚቀጥሉት ቀናት በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢኒስቲትዩት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢኒስቲትዩት ከመስከረም 11 ቀን እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም የሚኖረውን የአየር...

Read more
Page 84 of 281 1 … 83 84 85 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?