NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

እንኳን ለደመራ እና መስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ – ከንቲባ አዳነች አበቤ

NBC Ethiopia ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች እንኳን ለደመራ እና መስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አበቤ በኢትዮጵያ የመስቀል በዓል የሚከበርበት ወቅት ክረምቱ አልፎ...

Read more

የመስቀል ደመራ በዓል በመስቀል አደባባይ ኃይማኖታዊ ትውፊትና ሥርዓቱን ጠብቆ በድምቀት መከበር ጀምሯል

NBC Ethiopia የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ኃይማኖታዊ ትውፊትና ሥርዓቱን ጠብቆ በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል። በዘንድሮው ክብረ በዓል ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣...

Read more

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

NBC Ethiopia "ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፤ እንኳን ለደመራ እና መስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ብርሃነ መስቀሉ ከጨለማ ወደ ብርሃን መሻገርን፣ ከፈተና ወደ ድል መጓዝን ማብሰሪያ ምልክት ሲሆን፤ ደመራው ፈታኙን ወቅት...

Read more

ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት የኢትዮጵያ ብዝኃነት ማሳያ ናቸው!

NBC Ethiopia የመስቀል ደመራ በዓል ኢትዮጵያ በዓለማቀፍ ደረጃ በማይዳሰስ ቅርስነት ካስመዘገበቻቸው መካከል አንዱ ነው፡፡ በዓሉ በመላው ኢትዮጵያ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተወራረሰ እና ተጠብቆ የቀጠለ ክዋኔን የሚያሳይ የኢትዮጵያ ብዝኃነት እና ኅብረ...

Read more

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት

NBC Ethiopia "እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ። የመስቀል በዓል እንደገና የመገለጥና እንደገና የማንሣት በዓል ነው። መስቀሉ ከ300 ዓመታት በላይ ተቀብሮ ነበር። የጠፋና የተረሳ፤ ያለቀና የደቀቀ መስሎ ነበር። ከዘመናት በኋላ ግን ብርቱ...

Read more

የመስከረም 16 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ። የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት እንዲሻሻል ፕሬዚዳንት ታዬአጽቀ ሥላሴ ጥሪ አቀረቡ። አውሮፓ ከሩሲያ ጋር በቀጥታ...

Read more

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለአፍሪካ ውክልና ቅድሚያ እንዲሰጥ ፕሬዝዳንት ታዬ ጥሪ አቀረቡ

NBC Ethiopia የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ በኒውዮርክ 80ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ንግግር አድርገዋል። ፕሬዝዳንት ታዬ የኢትዮጵያን አቋም ባቀረቡበት ንግግራቸው የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤትን ለማሻሻል አስቸኳይ እርምጃ እንዲወሰድ እና...

Read more

ሳሊባ በአርሰናል ይቆያል

NBC Ethiopia ዊሊያም ሳሊባ በአርሰናል ኮንትራት ለመፈረም መስማማቱ ተዘገበ። ፈረንሳዊው የመሃል ተከላካይ በመድፈኞቹ ቤት ውሉን ሊያድስ መቃረቡን ዘ ሰን ዘግቧል። ዊሊያም ሳሊባ በአርሰናል አሁን ላይ ያለው ውል የሚጠናቀቀ በአውሮፓውያኑ 2027...

Read more
Page 83 of 281 1 … 82 83 84 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?