NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

“የሕዳሴ ግድብ የተባበሩት መንግሥታት ዘላቂ የልማት ግቦች በማሳካት ረገድ አስተዋጽኦ ያበረክታል” – ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ

NBC Ethiopia ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የተባበሩት መንግሥታት ዘላቂ የልማት ግቦችን በተለይም ግብ ሰባትን በማሳካት ንጹህ የኃይል አቅርቦትን ከማሳደግ አንጻር የራሱ አስተዋጽኦ እንዳለው አስገነዘቡ። ፕሬዚዳንት ታዬ...

Read more

የተጫዋች ጉዳት

NBC Ethiopia የባርሴሎናው ተጫዋች ጋቪ ባጋጠመው ጉዳት ለ5 ወር ከሜዳ ይርቃል ተባለ። ስፔናዊው አማካኝ በላሊጋው የመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎች ላይ ቢሰለፍም፤ ጉዳት ማስተናገዱን ተክትሎ ከቡድን ስብስብ መቀነሱ ይታወሳል። ባርሳ ተጫዋቹ ጉዳት...

Read more

የፕሬዚዳንት ትራምፕ አቋም ለውጥ

NBC Ethiopia ዶናልድ ትራምፕ ዩክሬን በሩሲያ የተወሰደባትን ግዛታ ማስመለስ እንደምትችል ገለጹ። ትራምፕ ወደ ስልጣን ዳግም ከመጡ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ይህን ያሉት። የፕሬዚዳንቱን ንግግር ተከትሎም ሪፐብሊካኖቹ በግንባር ላይ ስላለው ሁኔያ...

Read more

የሀዲያ ዘመን መለወጫ “ያሆዴ” እየተከበረ ነው

NBC Ethiopia የሀዲያ የዘመን መለወጫ "ያሆዴ" በዓል በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች ታጅቦ በሀድይ ነፈራ እየተከበረ ነው፡፡ የሀድያ ደጃፍ(ሀድይ ነፈራ) ሃዲያዎች በጋራ በመሆን በዓሉን የሚያከብሩበት፣ የመረዳዳት የአብሮነት፣ የደስታ፣ የፍቅርና የመተጋገዝ ባህል በተግባር...

Read more

‎የመስቀልና ኢሬቻ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ አስፈላጊ ስራ መሰራቱ ተገለጸ

NBC Ethiopia ‎የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የመስቀል ደመራና ኢሬቻ በዓላት ባህላዊና ሀይማኖታዊ እሴቶችን በጠበቀ መልኩ እንዲከበሩ ውይይት አደረገ፡፡ ‎በዓላቱን የገቢ ምንጭ በማድረግ በሰላም እንዲከበሩ ሀይማኖት አባቶች፣ አባ ገዳዎች፣ ሀዳ ስንቄዎችና...

Read more

ሞቺ ተሰናበቱ

NBC Ethiopia የአስቶን ቪላ የስፖርት ዳይሬክተር ሞቺ ክለቡን መልቀቃቸው ተገለጸ። አስቶን ቪላ በያዝነው የውድድር አመት መጀመሪያ እያስመዘገበ ያለውን ደካማ ውጤት መነሻነት የስፖርት ዳይሬክተሩ ራሞን ሮድሪጌዝ ሞቺ ከሃላፊነት መነሳታቸው ታውቋል። ቪላ...

Read more

የመስከረም 13 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia ‎ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ በሲዳማ ክልል ሕዝባዊ የደስታ ሰልፍ በሃዋሳ ከተማ ተካሄደ። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አፍሪካ ራሷን የመቻል ትልሟ እንደሚሳካ ያሳየ አይን ገላጭ ፕሮጀክት...

Read more

የባህር ላይና ዳርቻዎች ጥበቃ ፖሊስ (ኮስታል ጋርድ) በንጋት ሐይቅ ሥራውን ጀምሯል – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል

NBC Ethiopia በውሃ አካላት ላይ የሚያጋጥሙ የደህንነት ስጋቶችን በብቃት ለመጠበቅ የተቋቋመው የባሕር ላይና ዳርቻዎች ጥበቃ ፖሊስ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ንጋት ሐይቅ ሥራ መጀመሩን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ...

Read more

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት

NBC Ethiopia በፊቼ ጨምበላላ የዘመን ቆጠራ እውቀት እና ፍልስፍናው የሚታወቀው የሲዳማ ሕዝብ የሕዳሴን መጠናቀቅ ውብ በሆነው የቄጣላ ስርዓቱ ደምቆ በአደባባይ አክብሯል። ሕዳሴ የዓባይን ወንዝ እራት እና መብራት ሆኖ የኢትዮጵያ ልጆችን...

Read more
Page 85 of 281 1 … 84 85 86 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?