ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ በሲዳማ ክልል ሕዝባዊ የደስታ ሰልፍ በሃዋሳ ከተማ ተካሄደ።
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አፍሪካ ራሷን የመቻል ትልሟ እንደሚሳካ ያሳየ አይን ገላጭ ፕሮጀክት መሆኑን ኬንያውያን ጋዜጠኞች ተናገሩ።
ፖላንድ የአየር ክልሏን አቋርጠው የሚገቡ የሩሲያ የጦር ጀቶችን ለመምታት መዘጋጀቷን አስታውቃለች፡፡
ሩሲያ እና ኢራን የጋራ የኑክሌር ማብለያ ለመገንባት ሊፈራረሙ መሆኑ ተነገረ፡፡
እነዚህን እና ሌሎች የህገር ውስጥ እንዲሁም ዓለምአቀፍ ዜናዎች ወደ እናነተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












