NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ክርስትያኖ ሮናልዶ የብሔራዊ ቡድን ጥሪ አልደረሰውም

አዲስ አበባ | መጋቢት 10፣ 2016| NBC ETHIOPIA -ክርስትያኖ ሮናልዶ የፊታችን ሀሙስ ከስዊድን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ከሚያደርገው የፖርቱጋል ስብስብ ዉጭ ሆኗል። የ5 ጊዜያት የባሎን ደ’ኦር አሸናፊው ሮናልዶ አሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ...

Read more

የኩላሊት ጤናን ለመጠበቅ ምን ማድረግ አለብን?

????ውሃ መጠጣት የውሃ መጠጣት መርዛማ ንጥረ ነገሮችን ያስወግዳል እና የኩላሊት ተግባርን ያግዛል። ????የተመጣጠነ ምግብ መመገብ የተለያዩ በንጥረ ምግብ የበለጸጉ ምግቦችን እንደ ፍራፍሬ፣ አትክልት፣ እህል እና ፕሮቲኖችን ማካተት። ጤናማ የደም ግፊት...

Read more

የታሊባን ጥቃት በፓኪስታን

አዲስ አበባ | መጋቢት 09፣ 2016| NBC ETHIOPIA -ፓኪስታን እና አፍጋኒስታን ግጭት ውስጥ መግባታቸው ተገለጸ፡፡ የፓኪስታን ተዋጊ ጀቶች በአፍጋኒስትን ድንበር አካባቢ ባደረሱት ጥቃት ቢያንስ ስምንት ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ ነው ታሊባን...

Read more

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሲስተም ምክያት የተቋረጠውን አገልግሎት ለማስጀመር ጥረት እያደረገ ነው

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ አዲስ አበባ | መጋቢት 07፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሲስተም ምክንያት የተቋረጠውን አገልግሎት መልሶ ለማስጀመር በከፍተኛ ርብርብ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

Read more

እግር መንገድ የማድረግ የጤና ጥቅሞች

እግር መንገድን የሁልጌዜ ልማድ ማድረግ ብዙ አካላዊ እና አእምሮአዊ ጠቀሜታዎች አሉት። -ልባችን እንዲጎለብት እና የደም ግፊት መጠናችን እንዲቀንስ ይረዳናል -የልብ ህመም እና የስትሮክ አደጋን ይከላከላል -ክብደታችን እንዲቀንስ እና የተስተካከለ የሰዉነት...

Read more
Page 198 of 281 1 … 197 198 199 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?