፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መጋቢት 07፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሲስተም ምክንያት የተቋረጠውን አገልግሎት መልሶ ለማስጀመር በከፍተኛ ርብርብ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሲስተም ችግር ምክንያት በባንኩ አገልግሎቶች ላይ ማለትም በቅርንጫፎች፣ በኢንተርኔት ባንኪንግ፣ በሞባይል ባንኪንግ፣ እንዲሁም በሲቢኢ ብር የአገልግሎት መቋረጥ እንዳጋጠመው አስታውቋል።
አገልግሎቱን መልሶ ለማስጀመር በከፍተኛ እርብርብ እየተሰራ መሆኑን የገለፀው ባንኩ፤ ደንበኞች በትዕግስት እንዲጠብቁም ጠይቋል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












