፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መጋቢት 06፣ 2016| NBC ETHIOPIA – በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ የአልሸባብ ታጣቂዎች በፕሬዚዳንቱ ቤተ መንግስት አቅራቢያ በሚገኝ ሆቴል ላይ ጥቃት ሰነዘሩ፡፡
-የኬንያ ዶክተሮች የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን እንዲያቆሙ የሰራተኞች ፍርድ ቤት ቢጠይቅም 4 ሺህ ዶክተሮች በአድማው ተሳታፊ መሆናቸው ተነገረ፡፡
-የ2024 የሩሲያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በመካሄድ ላይ ነው፡፡
-ከሰሜን እስከ ደቡብ በሚገኙ በርካታ የአፍሪካ አገራት የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጡ ተገለጸ።አገልግሎቱ ከተቋረጠባቸው አገራት መካከል ደቡብ አፍሪካ፣ ናይጄሪያ፣ አይቮሪ ኮስት፣ ላይቤሪያ፣ ጋና እና ቡርኪና ፋሶ ይገኙበታል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












