ፓልሜራስ የኖቲንግሃም ፎረስቱን ግብ ጠባቂ ካልሎስ ሚጌልን ለማስፈረም ድርድር ጀመረ
NBC Ethiopia የብራዚሉ ክለብ ፓልሜራስ በኖቲንግሃም ፎረስት በቂ የመሰለፍ ዕድል የተነፈገውን ግብ ጠባቂ የራሱ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ካርሎስ ሚጌል ፎረስትን የተቀላቀለው ባሳለፍነው የውድድር አመት ከኮረንቲያስ ሲሆን፤ በአሰልጣኝ...
Read moreNational Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
NBC Ethiopia የብራዚሉ ክለብ ፓልሜራስ በኖቲንግሃም ፎረስት በቂ የመሰለፍ ዕድል የተነፈገውን ግብ ጠባቂ የራሱ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ካርሎስ ሚጌል ፎረስትን የተቀላቀለው ባሳለፍነው የውድድር አመት ከኮረንቲያስ ሲሆን፤ በአሰልጣኝ...
Read moreNBC Ethiopia የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮለድሚር ዘለንስኪ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ሊወያዩ መሆኑ ተሰምቷል። ዘለንስኪ ለዚሁ ውይይት ወደ በርሊን ያቀናሉ የተባለ ሲሆን ከትራምፕ ጋር ሰፋ ያለ የቪዲዮ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ...
Read moreNBC Ethiopia የብሔራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን 65ሺህ 500 የቀድሞ ታጣቂዎችን በተሃድሶ ሂደት በማሳለፍ ወደ ማህበረሰቡ እንዲቀላቀሉ ማድረጉን ገለጸ። የፌዴራል መንግሥት የቀድሞ ታጣቂዎችን ለማሰልጠን፤ ለስልጠና ማዕከላት ጥገና፣ ለምግብ፣ ለአልባሳት እንዲሁም ለተለያዩ ጉዳዮች...
Read moreNBC Ethiopia የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ እስራኤልን እና ሩሲያን አስጠነቀቁ። የእስራኤል እና የሩሲያ ወታደራዊና የጸጥታ ሃይሎች በጦርነት ቀጠናዎች ውስጥ በወሲባዊ ጥቃት ወንጀል ከተጠረጠሩ አካላት ዝርዝር ውስጥ ሊካተቱ እንደሚችሉ የተመድ...
Read moreNBC Ethiopia የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ “ዩክሬን ዶንባስ ክልልን አሳልፎ ለመስጠት የሚቀርብን ዕቅድ" እንደማትቀበል አሳወቁ። እንዲህ ዓይነት ሀሳቦች በተኩስ አቁም ስም የመተግበር አጋጣሚው እንደሌላቸው ዘለንስኪ አሳስበዋል። ዶንባስን አሳልፎ መስጠት ለወደፊቱም...
Read moreNBC Ethiopia የ37 አመቱ ፖላንዳዊ የፊት መስመር ተጫዋች ከቢቢሲ ጋር በነበረው ቆይታ በአውሮፓውያኑ 2012 ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ለመጓዝ ከጫፍ ደርሶ እንደነበር ጠቁሟል። ሌቫንዶቭስኪ በአስተያየቱ "ማንቸስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ተስማምቼ ነበር። ዶርትሙንድ...
Read moreNBC Ethiopia ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ የግብርና ምርቶችን ጥራትና ደህንነት ለማስጠበቅ የተከናወኑ ተግባራት ስኬታማ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ድሪባ ኩማ ገለጹ። የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ወደ ውጭ በሚላኩና ወደ...
Read moreNBC Ethiopia እንደ ዘ አትሌቲክ ዘገባ አሁን ላይ የተደረሰ ምንም አይነት ስምምነት ባይኖርም ድርድሮች ግን በአዎንታዊ መንገድ እየሄዱ ይገኛሉ። የ22 አመቱን ተጫዋች ለማስፈረም ከኖቲንግሃም ፎረስት በዘለለም ኤይንትራክት ፍራክፈርቶች ካሰለፍነው ክረምት...
Read moreNBC Ethiopia ኤን ቢ ሲ ኢትዮጵያ በማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ዙሪያ በቀረጿቸው አጀንዳዎች ላይ ትክክለኛ መረጃን በማድረስ ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና አገኘ:: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራ አስኪያጅ ጽ/ቤት፣ ለ ናሽናል ሚዲያ...
Read moreNBC Ethiopia ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም የከተማዋን ሠላም ለማወክ እና በህብረተሰቡ ላይ የደህንነት ስጋት ለመፍጠር የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን እንደማይታገስ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ። ቲክቶክን በመጠቀም ግጭት ቀስቃሽ መረጃ ሲያሰራጩ የነበሩ...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.