NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ጣሊያናዊው አትሌት ማቲያ ዴበርቶሊስ ሕይወቱ አለፈ

NBC Ethiopia ጣሊያናዊው አትሌት ማቲያ ዴበርቶሊስ በውድድር መሃል ድንገት ከወደቀ ከሶስት ቀናት በኋላ ሕይወቱ አልፏል። ባሳለፍነው ሳምንት አርብ በቻይና በተደረገው የመካከለኛ ርቀት የጎዳና ሩጫ የተካፈለው አትሌቱ በውድድሩ የተወሰነ ርቀት ከተጓዘ...

Read more

የነሃሴ 06 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia ከ2025 እስከ 2050 የሚተገበር የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ትራንስፎርሜሽን ኢኒሸቲቭ ማብሰሪያ መርሃ ግብር እየተከናወነ ይገኛል። በአዲስ አበባ ከተማ ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ በማዋል 1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ማግኘት መቻሉ...

Read more

ሐሰተኛ መረጃ እና የጥላቻ ንግግር የሉዓላዊነት ጥቃት አካል ነው – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

NBC Ethiopia ኢትዮጵያ ሐሰተኛ መረጃን እና የጥላቻ ንግግርን የብሔራዊ ጥቅም እና የሉዓላዊነት ጥቃት አካል አድርጋ ነው የምትመለከተው ሲሉ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ...

Read more

አዲሱ የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ኢትዮጵያን በአቪየሽን ዘርፍ መሪነቷን ያጠናክራል – ሚኒስትር አህመድ ሽዴ

NBC Ethiopia የቢሾፍቱ ዓለምአቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያን መገንባት እያደገ ያለውን የአቪዬሽን ዘርፍ ፍላጎት ለሟሟላት፣ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ለማሳደግ እና ሀገሪቱ በአቪየሽን ዘርፍ መሪነቷን አጠናክራ እንድትቀጥል ያስችላል ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ገለጹ።...

Read more

“ፑቲንን በ2 ደቂቃ እረዳዋለሁ” ትራምፕ

NBC Ethiopia ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ "የተወሰነ መሬት ለዩክሬን ለማስመለስ እሞክራለሁ" አሉ። ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ሲገናኙ ትራምፕ የተወሰኑ ግዛቶችን ለማስመለስ ጥረት ያረጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። ትራምፕ "ሩሲያ በርካታውን የዩክሬንን ግዛት...

Read more

የትራምፕና ኔታንያሁ ምክክር ስጋት

NBC Ethiopia የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁና የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሃማስ ላይ ወታደራዊ ጫና ለማብዛት ተስማምተዋል ተባለ። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል ጋዛን እጠቀልላለሁ ስትል መደገፋቸውንም ሆነ መቃወማቸውን አላስታወቁም። በሌላ...

Read more

“ቻይናና አሜሪካ ተስማሙ?”

NBC Ethiopia ቻይናና አሜሪካ ለተጨማሪ ዘጠና ቀናት ታሪፍ ላለመጨመር ተስማምትዋል ተባለ። በዓለም በባለግዙፍ ኢኮኖሚዎቹ መካከል የተፈጠረው የታሪፍ ውጥረት አደጋ ይዞ ይመጣል በሚል ውይይቶች ሲደረጉ ቆይተዋል። ቤይጂንግና ዋሽንግተን ተጨማሪ ታሪፍ እርስበርስ...

Read more

በአዲስ አበባ ለ2018 የትምህርት ዘመን አስፈላጊ ግብዓቶች እየተሰራጩ ነው ተባለ

NBC Ethiopia ለ2018 የትምህርት ዘመን የሚያስፈልጉ የመማሪያ መጽሐፍት ሥርጭትን ጨምሮ የደብተር እና የተማሪዎች የደንብ ልብስ ለማሰራጨት ዝግጅት እየተከናወነ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡ የሁሉም ትምህርት ዓይነቶች መጽሐፍት ጥምርታን...

Read more

የቻይና ወታደራዊ ትርኢት

NBC Ethiopia ቤጂንግ በመጪው እሁድ ጃፓን የፈጸመችባትን ወረራን የሚያስታውስ እና የዓለም ፀረ-ፋሺስት ጦርነት (ሁለተኛው የዓለም ጦርነት) ድል 80ኛ ዓመትን ለማክበር ለሚደረገው ሰልፍ የመጀመሪያ ልምምዷን አድርጋለች ። በተለቀቁ ተንቀሳቃሽ ምስሎች፤ ከተለያዩ...

Read more

ወላይታ ዲቻ በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ አል ኢቲሃድን የሚገጥም ይሆናል

NBC Ethiopia በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው ወላይታ ዲቻ ከሊቢያው አል ኢቲሃድ የሚገናኝ ይሆናል። በሊቢያ ፕሪሚየር ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ አል አሀሊ ቤንጋዚን የገጠመው አል ኢትሀድ ጨዋታውን 3ለ0 በማሸነፉ...

Read more
Page 110 of 281 1 … 109 110 111 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?