NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ቶተንሃም ሆትስፐር ሳቪኒዮን ከማንችስተር ሲቲ ለማስፈረም ድርድር ጀመረ

NBC Ethiopia የሰሜን ለንደኑ ክለብ ብራዚላዊውን የክንፍ ተጫዋች ለማስፈረም ሳይጠበቅ ድርድር በማድረግ ላይ እንደሚገኝ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። የ21 አመቱን ተጫዋች ለማግኘት ቶተንሃም እስከ 50 ሚሊዮን ፓውንድ ወጪ ሊያደርግ ይችላል የተባላ...

Read more

የነሃሴ 05 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia ''የኤርትራ መንግስት እያደረሰብን ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ያቁም'' በቀይ ባህር አፋር ህዝቦች በህዝባዊ ሰልፍ ጠየቁ። ለኢትዮጵያ የማንሰራራት ጉዞ ስኬታማነት ሰላምን ማጽናት የሁሉም ሃላፊነት መሆን እንዳለበት የሰላም ሚኒስትር መሐመድ...

Read more

ኤሲ ሚላን ራስመስ ሆይሉንድን ከማንቸስተር ዩናይትድ ለማስፈረም ንግግር ጀመረ

NBC Ethiopia የጣልያኑ ክለብ ተጫዋቹን የመግዛት አማራጭ በተካተተበት የውሰት ውል የማስፈረም ፍላጎት ያለው ሲሆን፤ ማንቸስተር ዩናይትድ በአንፃሩ በቋሚ ዝውውር ድርድሩን የመቋጨት እቅድ ይዟል። ከፊዮረንቲና ጋር በነበረው የቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት...

Read more

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል አንድነትና ወንድማማችነት የሚረጋገጥበት በዓል ነው- አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

NBC Ethiopia የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል አንድነትና ወንድማማችነት የሚረጋገጥበት በዓል መሆኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ገለፁ። በፌዴሬሽን ምክር ቤት አስተባባሪነት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አስተናጋጅነት ህዳር 29 ቀን...

Read more

ለፍልስጤም ሀገርነት እውቅና የመስጠት ውጥን

NBC Ethiopia አውስትራሊያ ለፍልስጤምን መንግስት እውቅና ለመስጠት ማቀዷን አስታወቀች:: የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዝ፤ አውስትራሊያ በመጪው መስከረም በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ለፍልስጤም መንግስት እውቅና እንደምትሰጥ አስታውቀዋል። አውስትራሊያ ከዩናይትድ...

Read more

በሕገ-ወጥ የውጭ ምንዛሪ የወንጀል ተግባር ላይ የተሰማሩ ተጠርጣሪዎች የባንክ ሂሳብ ታገደ

NBC Ethiopia በሕገ-ወጥ የውጭ ምንዛሪ የወንጀል ተግባር ላይ የተሰማሩ 138 ተጠርጣሪዎች የባንክ ሂሳብ መታገዱን የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ገለጸ፡፡ ተቋሙ እንደገለጸው ሕጋዊና መደበኛ የባንክ ስርዓትን ወደ ጎን በመተው በህገ-ወጥ እና ትይዩ...

Read more
Page 111 of 281 1 … 110 111 112 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?