የታሪካዊ ጠላቶቻችን የመጨረሻ ሙከራ ለመጨረሻ ጊዜ ለማምከን እኛ የብልፅግና ምክር ቤት አባላት በቃልም በተግባርም ዝግጁ፣ ቆራጥና ውጤታማ መሆን እንዳለብን ተገንዝበናል
NBC Ethiopia በዋናነትም በሚከተሉት ሰባት ጉዳዮች ላይ ከሚጠበቅብን በላይ ለማከናወን ቆርጠን ተነሥተናል። • ግጭትን ሊያስቀሩ የሚችሉ ሰላማዊ አማራጮችን በሁሉም አቅጣጫ ለመሞከርና በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለሚወስኑ ታጣቂዎች አስፈላጊውን ሁሉ ለማድረግ፤ •...
Read more











