NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

የኢትዮጵያ የቀይ ባሕር ጉዞ ከግማሽ መንገድ በላይ ተራምዷል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

NBC Ethiopia የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) የባሕር በር ተጠቃሚነትን በሚመለከት የኢትዮጵያ የቀይ ባሕር ጉዞ ከግማሽ መንገድ በላይ መራመዱን ገለጹ። ኢትዮጵያ በሁለንተናዊ የልማት ሥራዎች ስኬት በማስመዝገብ ላይ ትገኛለች...

Read more

“በደቡብ ኮሪያ ድንበር ያሉ ድምፅ ማጉያዎች አይነሱም!” ሰሜን ኮሪያ

NBC Ethiopia የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን እህት በሰሜን ኮሪያ በኩል የተሰቀሉ የፕሮፓጋንዳ ድምፅ ማጉያዎች ፈፅሞ አይነሱም ብለዋል። የኪም እህት ይህንን ያሉት የደቡብ ኮሪያ አዲሱ ፕሬዝዳንት ሰላም ለመፍጠር በሚል...

Read more

“ሩሲያ ጦርነቱን ለማቆም ካልወሰነች ውጤቱ የከፉ ነው!” ትራምፕ

NBC Ethiopia የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ከመጪው ስብሰባ ኋላ ጦርነቱን ካላስቆመ ዉጤቱ የከፉ ይሆናል አሉ። ትራምፕና ፑቲን ከሩሲያ ዩክሬን ጦርነት መጀመር ወዲህ ለመጀመርያ ጊዜ በነገው እለት...

Read more

ኢትዮጵያ 2ኛውን የአፍሪካ አየር ንብረት እና የአፍሪካ – ካሪቢያን ሀገራት የመሪዎች ጉባኤን ለማስተናገድ ተዘጋጅታለች ተባለ

NBC Ethiopia ኢትዮጵያ 2ኛውን የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ እና የአፍሪካ - ካሪቢያን ማህበረሰብ ሀገራት የመሪዎች ጉባኤን በተሳካ ሁኔታ ለማስተናገድ መዘጋጀቷን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ ገለጹ፡፡ ከተለያዩ ሴክተር...

Read more

3000 ስደተኞች የሜዲትራኒያን ባህር ሰለባ ሆነዋል

NBC Ethiopia የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት አይ ኦኤም ባወጣው መረጃ መሰረት ከዓመቱ መጀመሪያ ጀምሮ ወደ 3000 የሚጠጉ ስደተኞች የሜዲትራኒያን ባህር ለማቋረጥ ሲሞክሩ እንደሞቱ ይገመታል ብሎዋል። ‎ይህ ሌሎች ብዙ ሰዎች የገቡበት...

Read more

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ ሶላር አሊያንስ ጋር ስምምነት አደረገ

NBC Ethiopia የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና የዓለም አቀፍ የፀሐይ ኃይል ጥምረት በፀሐይ ኃይል ቴክኖሎጂ የሶላር ሚኒግሪድና የሶላር ፓርክ ፕሮጀክት ግንባታ ማስጀመሪያ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱ የ400 ሜጋ ዋት ሶላር ፓርክ እና...

Read more

የኢቢሲ ዲጂታል አሠራርና የይዘት ስብጥር ለሌሎች ሚዲያዎች አዲሱን ምዕራፍ የከፈተ ነው – ለገሠ ቱሉ(ዶ/ር)

NBC Ethiopia የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት (ኢቢሲ) ዲጂታል አሠራርና የይዘት ስብጥር የሀገርን ብሔራዊ ጥቅም የሚያስጠብቅ እና ለሌሎች ሚዲያዎች አዲሱን ምዕራፍ የከፈተ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር) ገለጹ። ኢቢሲ በራሱ...

Read more

የሀረሪ ክልል ለጤናው ዘርፍ ተደራሽነትና ጥራትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው-ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ

NBC Ethiopia በሀረሪ ክልል ለጤናው ዘርፍ ተደራሽነትና ጥራትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገልጸዋል፡፡ በሀረር ከተማ በ96 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ሪጅናል ላቦራቶሪ በዛሬው ዕለት...

Read more

ፍቅረኛዋን የደበደበችው አትሌት ይቅርታ ጠየቀች

NBC Ethiopia የአለም የመቶ ሜትር ርቀት ባለድል ኬሪ ሪቻርድሰን ከፍቅረኛዋ ጋር በፈጠረችው ጸብ እና ጥቃት ስላደረሰችበት ይቅርታ ጠይቃለች። አትሌቷ በሲያትል አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከፍቅረኛዋ ክሪስቲያን ኮልማን ጋር በመጋጨት ጥቃት በማድረስ...

Read more
Page 108 of 281 1 … 107 108 109 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?