የነሃሴ 13 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |
NBC Ethiopia የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወሰነ፡፡ የኢትዮጵያ የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር የዓሳ ምርታማነት በሶስት ዕጥፍ ...
NBC Ethiopia የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወሰነ፡፡ የኢትዮጵያ የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር የዓሳ ምርታማነት በሶስት ዕጥፍ ...
NBC Ethiopia ቡሄ መሠረቱ ሃይማኖታዊ ቢሆንም እንደየአካባቢው መልከ-ብዙ መንፈሳዊ፣ ባህላዊና ትውፊታዊ ክዋኔዎች አሉት። በሃይማኖታዊ አስተምህሮው ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ታቦር (ታቦር ...
NBC Ethiopia ቻይና ሰው ሰራሽ ማህፀን ያላት ሮቦት እየሰራች እንደሆነ አስታወቀች፡፡ ሮቦቷም ከመውለዷ በፊት ለ10 ወራት ያህል ፅንስ መሸከም እንደሚኖርባት ...
NBC Ethiopia ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን የሥራ ሂደት ለመመልከት ድረኤዳዋ መግባታቸውን አስመልክተው መልዕክት አስተላልፈዋል። ...
NBC Ethiopia ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የማርቺንግ ባንድ ፌስቲቫል ለመጀመሪያ ጊዜ እንደምትሳተፍ የመከላከያ ሰራዊት ስነ-ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል እንዳልካቸው ...
NBC Ethiopia በሚቀጥሉት ሁለት ወራት በአዲስ አበባ ይካሄዳሉ ተብሎ የሚጠበቁ ዓለም እና አገር አቀፍ ኮንፈረሶችን አስመልክቶ የከተማ አስተዳደሩ ከሆቴል ኢንዱስትሪ ...
NBC Ethiopia ሳንቶስን በቫስኮ ደጋማ 6 ለ 0 መሸነፍ ተከትሎ ኔይማር ጁንየር እያለቀሰ ከሜዳ ሲወጣ ተስተውሏል። ኔይማር በእግር ኳስ ህይወቱ ...
NBC Ethiopia መንግስት የቋሚ ደመወዝ ተከፋይ ዜጎችን የኑሮ ጫና ለማቃለል ቁርጠኛ አቋም ይዞ እየሰራ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ገለፁ። ...
NBC Ethiopia ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ ተወስኗል፡ የአርቲስት ደበበ እሸቱ የቀብር ሥነ ስርዓት ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ...
https://youtu.be/G-CvssZ8f2w
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.