የጥቅምት 19 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |
NBC Ethiopia የቀይ ባህር ጉዳይ ሕጋዊ፣ ታሪካዊ፣ መልከዓ ምድራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጥያቄ ነው ብለን እናምናለን። -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ...
NBC Ethiopia የቀይ ባህር ጉዳይ ሕጋዊ፣ ታሪካዊ፣ መልከዓ ምድራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጥያቄ ነው ብለን እናምናለን። -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ...
NBC Ethiopia በጃማይካ የተነሳው ከባድ ማዕበል የመሬት መንሸራተት በማስከተል የዜጎችን ህይወት አደጋ ላይ እየጣለ ነው። ሃሪኬን መሊሳ በሚል የሚታወቀው ማዕበል ...
NBC Ethiopia አሜሪካ አደንዛዥ ዕጽ ሳይዙ አልቀሩም ባለቻቸው 4 ጀልባዎች ላይ ባደረሰችው ጥቃት የ14 ሰዎች ህይወት ተቀጠፈ። አንድ ግለሰብ በሜክሲኮ ...
https://youtube.com/live/Uf4zzRujBSg
NBC Ethiopia ኢንዱስትሪው በጥራትና በዋጋ ተወዳዳሪ ምርቶችን በማምረት የመንግስትን የግዥ ፍላጎት ማሟላት የሚችልበት ዕድል መፈጠሩን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ። ...
NBC Ethiopia 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ በነገው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ...
NBC Ethiopia በህውኃት ሳቢያ በትግራይ የምስረታ ጉባኤውንማካሄድ ባለመቻሉ በአዲስ አበባ ለማድረግ መገደዱን የዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ፓርቲ አስታወቀ። በምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ...
NBC Ethiopia በጅማ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው 27ኛው አመታዊ የጤናው ዘርፍ ጉባዔ በኦሮሚያ ክልል የጤና ተቋማትን ለማስፋፋት ወሳኝ ተግባራት ሲከናወኑ መቆታቸውን ...
NBC Ethiopia ባለፉት ሶስት ወራት የተሰበሰበው ገቢ 323 ቢሊየን ብር መድረሱን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ ገለፁ፡፡ የዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ...
NBC Ethiopia የእናቶችና የህፃናት ጤና እየተሻሻለ መጥቷል የእናቶች ሞት ከ2016 ከነበረው ቁጥር ጋር ሲነፃፀር ከፍተኛ ለውጥ የተመዘገበበት እንደነበር የጤና ሚኒስትር ...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.