ባለፉት ሶስት ወራት የተሰበሰበው ገቢ 323 ቢሊየን ብር መድረሱን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ ገለፁ፡፡
የዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ፓርቲ የምስረታ ጉባኤ
11ኛው ጣና ከፍተኛ የሰላም እና የደኅንነት ፎረም በባህርዳር መካሄድ ተጀምሯል።
የሜክሲኮዋ ፕሬዚዳንት አሜሪካ በካርቢያን ባህር እና ፓስፊክ ውቅያኖስ የምትፈጽመውን ጥቃት አወገዙ።
በአሜሪካ እና በሩሲያ መሪዎች መካከል ነገር መካረሩ ሲሰማ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ሀገራቸው ለአሜሪካ ፈፅሞ እንደማታጎነብስ አስታውቀዋል፡፡
እነዚህን እና ሌሎች የሀገር ውስጥ እንዲሁም ዓለምአቀፍ ዜናዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












