Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Uncategorized

ሕገ ወጥ ድርጊት በፈጸሙ ነጋዴዎች ላይ ሕጋዊ ርምጃ ተወሰደ

ሕገ ወጥ ድርጊት በፈጸሙ ነጋዴዎች ላይ ሕጋዊ ርምጃ ተወሰደ

October 24, 2025
in Uncategorized
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

ሕገ ወጥ የንግድ እንቅስቃሴ መፈጸማቸው የተረጋገጡ 785 ነጋዴዎች ላይ የተለያየ ደረጃ ያለው ሕጋዊ ርምጃ መወሰዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።

በሚኒስቴሩ የሀገር ውስጥ ንግድ መሪ ሥራ አስፈጻሚ ሊቁ በነበሩ፤ በሕገ ወጥ ንግድ ላይ የሚደረገው ቁጥጥር እና የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል። በዚህም መሠረት በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከዋጋ ጭማሪና ከሕገ ወጥ ንግድ አንፃር በተስተዋሉ ሕገ ወጥ ድርጊቶች ላይ ርምጃ መወሰዱን ገልጸዋል።

ለአብነትም በ780 ነጋዴዎች ላይ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ፣ የንግድ ፈቃድ እገዳና ስረዛ እንዲሁም በአምሥት ነጋዴዎች ላይ በሕግ አግባብ የእስራት ርምጃዎች መወሰዳቸውን አረጋግጠዋል። በተመሳሳይ 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የገንዘብ ቅጣት ርምጃ መውሰድ መቻሉንም አስታውቀዋል።

በተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች ላይ ሊታዩ የሚችሉ ሕገ ወጥ ድርጊቶችን ለመከላከል ያለመ ዕቅድ ተዘጋጅቶ ወደ ሥራ መገባቱንም አውስተዋል። በዚህም መንግሥት ያደረገውን የደመወዝ ማስተካከያ ብሎም በዓላትን ሽፋን በማድረግ የዋጋ ንረት እንዳይኖር የተቀናጀ የቁጥጥር ሥራ መሠራቱን እና ይህም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አመላክተዋል።

በመሆኑም በጠንካራ የቁጥጥር ሥርዓት ርምጃ እንዲወሰድ ለሁሉም የክልልና ከተማ አሥተዳደሮች የንግድ ቢሮ ኃላፊዎች አቅጣጫ ተሰጥቶ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን ነው ያረጋገጡት።

የንግዱ ማኅበረሰብ መንግሥት ባስቀመጠው ሕጋዊ መንገድ ብቻ ሥራውን እንዲከውን፤ ሕብረተሰቡም ሕገ ወጥ የንግድ እንቅስቃሴ ሲመለከት ጥቆማ በመስጠት ለፍትሐዊ ንግድ እገዛ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋልሲል የዘገበው ኢዜአ ነው።

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
ShareTweetShare
Previous Post

የዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) ፓርቲ የምስረታ ጉባኤውን አካሄደ

Next Post

የጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

Related Posts

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ
Uncategorized

የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ

October 10, 2026
19
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል
News

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል

October 9, 2026
16
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ
News

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

October 8, 2026
33
የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ
News

የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ

October 2, 2026
23
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019
Uncategorized

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019

September 27, 2026
23
Next Post
የጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

የጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

ኢንዱስትሪው ተወዳዳሪ ምርቶችን በማምረት የመንግስትን የግዥ ፍላጎት ማሟላት የሚችልበት ዕድል ተፈጥሯል – ሚኒስትር መላኩ አለበል

ኢንዱስትሪው ተወዳዳሪ ምርቶችን በማምረት የመንግስትን የግዥ ፍላጎት ማሟላት የሚችልበት ዕድል ተፈጥሯል - ሚኒስትር መላኩ አለበል

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ | ቀጥታ ሥርጭት |

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ | ቀጥታ ሥርጭት |

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?