ሁሉም ኢትዮጵያዊ የዜግነት መብቱን በመጠቀም ድምጹን እየሰጠ ነው – የኢጋድ የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ስፔሲዮዛ ዋንዲራ (ዶ/ር)
ሁሉም ኢትዮጵያዊ የዜግነት መብቱን በመጠቀም ድምጹን እየሰጠ ነው አሉ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ስፔሲዮዛ ...
ሁሉም ኢትዮጵያዊ የዜግነት መብቱን በመጠቀም ድምጹን እየሰጠ ነው አሉ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ስፔሲዮዛ ...
በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የታየው የሕዝብ የነቃ ተሳትፎ የሉዓላዊ ስልጣን ባለቤት ሕዝብ እንደሆነ ያሳየ ነው አሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች። ተፎካካሪ የፖለቲካ ...
የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሳ በአራዳ ክፍለ ከተማ በምርጫ ክልል 2/14 ወረዳ 8 ሸማቾች ምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል። 7ኛው ጠቅላላ ...
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) መሪ አቶ እዮብ መሳፍንት በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምርጫ ክልል 18 ባህርዳር ...
ምርጫ ዴሞክራሲን ለማጽናትና ቅቡልነት ያለውን መንግሥት ለመመስረት ወሳኝ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በባሕርዳር ምርጫ ...
ኢትዮጵያ ሥርዓትና መንግሥት የምታውቅ ጥንታዊ ሀገር ሕዝብን በትናንሽ ፕሮፓጋንዳ ሸብረክ ማድረግ አይቻልም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ...
NBCETHIOPIAJune 1, 2026https://youtu.be/ii9ZQTWB3Os
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.