የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) መሪ አቶ እዮብ መሳፍንት በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምርጫ ክልል 18 ባህርዳር ዩኒቨርስቲ የርቀት ትምህርት ማስተባበሪያ ምርጫ ጣቢያ ተገኝተው መርጠዋል።
ሂደቱ ግልፅ፣ፍትሃዊ እና ዲሞክራሲያዊ እስከሆነ ድረስ ውጤቱን በፀጋ እንቀበላለንም ብለዋል።

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.