የማታለል (ሿሿ) ወንጀል የፈፀሙ ተጠርጣሪዎች ተያዙ
NBC Ethiopia በአዲስ አበባ በተለያዩ ክ/ከተሞች የማታለል (የሿሿ) ወንጀሎችን ሲፈፅሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ ...
NBC Ethiopia በአዲስ አበባ በተለያዩ ክ/ከተሞች የማታለል (የሿሿ) ወንጀሎችን ሲፈፅሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ ...
NBC Ethiopia አርሰናል ኤበርቺ ኤዜን ለማስፈረም ካሉት ተጫዋቾች የመሸጥ ግዴታ ይጠብቀዋል ተባለ። የሰሜን ለንደኑ ክለብ በያዝነው የዝውውር ገበያ 5 አዳዲስ ...
NBC Ethiopia ቪላ በዝውውር መስኮቱ በበርካታ ክለቦች እየተፈለገ የሚገኘውን የፊት መስመር ተጫዋቹን በክለቡ ለማቆየት በውይይት ለይ እንደሚገኝ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ...
NBC Ethiopia ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በግብርናው ዘርፍ ትብብራቸውን ማጠናከር የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ዛሬ በአዲስ አበባ ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የግብርና ሚኒስትር ግርማ ...
https://youtube.com/live/Nota3Tvuyaw
NBC Ethiopia ሊጀመር በጣት የሚቆጠሩ ቀናት በቀሩት ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ታላላቅ ቡድኖች ስብስባቸውን ለማጠናከር ውድ የሚባሉ ዝውውሮችን በመፈጸም ላይ ...
NBC Ethiopia ልክ በዛሬዋ ቀን ሀምሌ 22 1928 ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በፋሽስት ጣሊያን ጦር የተረሸኑበት ቀን ነው፡፡ የጣሊያን ጦር ኢትዮጵያን ...
NBC Ethiopia ታይላንድና ካምቦዲያ ለአምስት ቀናት የዘለቀውን የድንበር ግጭት ለማስቆም ከስምምነት ደርሰው የነበረ ቢሆንም ካምቦዲያ ስምምነቱን ጥሳለች ስትል ታይላንድን ከሳለች፡፡ ...
NBC Ethiopia በአሜሪካ ኒውዮርክ ሚድታውን ማንሃተን በሚገኘው ታዋቂ ሰማይ ጠቀስ ህንጻ ውስጥ በተከፈተ የጅምላ ተኩስ ቢያንስ አምስት ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች ...
NBC Ethiopia በጋዛ ቢያንስ 14 ፍልስጤማውያንና ሁለት ህፃናትን ጨምሮ በቅርቡ በረሃብና በተመጣጠነ ምግብ እጥረት ምክንያት ህይወታቸው ማለፉን የጤና ባለስልጣናት ባወጡት ...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.