አሰልጣኝ ማሬስካ የሳንቾን ቆይታ በተመለከተ ለመናገር ጊዜው አይደለም አሉ

አሰልጣኝ ማሬስካ የሳንቾን ቆይታ በተመለከተ ለመናገር ጊዜው አይደለም አሉ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት ቼልሲ በለንደን ደርቢ ቶተንሃምን ከሚያስተናግድበት ጨዋታ አስቀድሞ አሰልጣኙ የሳንቾን ቆይታ በሚመለከት አስተያየት ሰጥተዋል። ከማንችስተር ዩናይትድ...

በደርቢ ዴላ ማዶኒና ኢንተር ሚላን ከኤሲ ሚላን በኮፓ ኢጣሊያ ግማሽ ፍጻሜ የሚያደርጉት ጨዋታ በምሽቱ ተጠባቂ ሆኗል

በደርቢ ዴላ ማዶኒና ኢንተር ሚላን ከኤሲ ሚላን በኮፓ ኢጣሊያ ግማሽ ፍጻሜ የሚያደርጉት ጨዋታ በምሽቱ ተጠባቂ ሆኗል

ሁለቱ ክለቦች በዘንድሮው አመት በተለያዩ የውድድር ምዕራፎች ለ4ተኛ ጊዜ ይገናኙበታል። በውድድር አመቱ መጨረሻ ከሚላን እንደሚለያዩ የሚጠበቁት አሰልጣኝ ሰርጂዮ ኮንሴሳአ ለምሽቱ...

በስፔን በአትሌቲኮ ማድሪድ እና ባርሴሎና መካካል የሚደረገው የኮፓ ዴል ሬይ የግማሽ ፍጻሜ የደርሶ መልስ ጨዋታ በምሽቱ ተጠባቂ ነው

በስፔን በአትሌቲኮ ማድሪድ እና ባርሴሎና መካካል የሚደረገው የኮፓ ዴል ሬይ የግማሽ ፍጻሜ የደርሶ መልስ ጨዋታ በምሽቱ ተጠባቂ ነው

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በ20 ተከታታይ ጨዋታዎች ያለመሸነፍ አስደናቂ ጉዞ ላይ የሚገኘው ባርሳ ወሳኙን ራፊኒሃን በምሽቱ ጨዋታ እንደሚጠቀም አሰልጣኝ ሃንስ ፍሊክ ተናግረዋል። ራፊኒሃ...

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ ውጪ የሆነ አሻሚ እንቅስቃሴን ለመለየት የሚያስችል ቴክኖሎጂን ተግባራዊ እንደሚያደርግ አሳወቀ

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ ውጪ የሆነ አሻሚ እንቅስቃሴን ለመለየት የሚያስችል ቴክኖሎጂን ተግባራዊ እንደሚያደርግ አሳወቀ

ሰሚ አውቶሜትድ ኦፍሳይድ ቴክኖሎጂ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የፊታችን ቅዳሜ ማንችስተር ሲቲ ከክሪስታል ፓላስ በሚያደርጉት ጨዋታ ለመጀመርያ ጊዜ የሚተገበርበት እንደሆነም ተገልጿል።...

ማንችስተር ሲቲ ወደ ቻምፒዮንስ ሊግ ስፍራ ለመመለስ ምሽት ላይ ከሌስተር ወሳኝ ጨዋታ ይጠብቀዋል

ማንችስተር ሲቲ ወደ ቻምፒዮንስ ሊግ ስፍራ ለመመለስ ምሽት ላይ ከሌስተር ወሳኝ ጨዋታ ይጠብቀዋል

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በ30ኛ ሳምንት የዛሬ ምሽት ጨዋታዎች ውሃ ሰማያዊዎቹ በሜዳቸው ኢቲሃድ ወራጅ ቀጠና ላይ የሚገኘውን ሌስተር ሲቲን ምሽት 3፡45 ያስተናግዳሉ። በ48...

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይደረጋሉ

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይደረጋሉ

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል ከ ኤቨርተን የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ሆኗል። ፕሪምየር ሊጉን ትላንት አርሰናል እስኪያሸንፍ በ12 ነጥብ ልዩነት በመምራት ላይ...

Page 27 of 38 1 … 26 27 28 … 38

FOLLOW US

BROWSE BY CATEGORIES

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?