የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች ጥበቃ እያደረገች ትገኛለች አሉ።...
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለሚካሄደው የማጠቃለያ የምክክር ጉባኤ መላው ሕዝብ ከጎኑ እንዲሆን ጥሪ አቅርቧል፡፡...
ተወዳጁ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ በርካታ እጅግ ተወዳጅ የሆኑ ባህላዊና ዘመናዊ የሙዚቃ ስራዎችን ያበረከተው ድምጻዊው፣ ባደረበት ህመም...
የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበራት ድርጅት ምክር ቤት 7ተኛው ሀገራዊ ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን አስመልክቶ የምስጋናና የእውቅና ምሽቱን ያዘጋጀውን መድረክ እያካሄደ ነው። በዚሁ...
https://www.youtube.com/live/OtK1HZQmBq8?si=9yRdbFoNg4QT6BAB
የኢትዮጵያ የተቀናጀ የገንዘብና የፊሲካል ፖሊሲ ውጤታማ የኢኮኖሚ አስተዳደርን በማስፈን ፈጣን ዕድገት እንዲመዘገብ ማስቻሉን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ገለጹ። 6ኛው የሕዝብ...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን የ80 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር የረጅም ጊዜ የብድር ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 56ኛ መደበኛ ስብሰባ የ2019 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት 2 ትሪሊየን 339 ቢሊየን 268 ሚሊየን 126 ሺህ...
ትምህርት ሚኒስቴር የመምህራንን የዕለት ተዕለት የሥራ ጫና ለመቀነስ የተዘጋጀ “ኤጀንቲክ መምህር ረዳት” የተሰኘ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) መተግበሪያን በሙከራ ደረጃ...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.