መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የመንግሥት አገልግሎቶችን በማዘመን የዜጎችን እንግልት እያስቀረ መሆኑን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በኮልፌ ቀራኒዮ...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር ያደረገቻቸውን የአየር አገልግሎት ስምምነት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር...
በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ የመሠረተ ልማት ግንባታዎችና የጥራት ማሻሻያዎች ኢትዮጵያን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ትልቅ አቅም እየሆኑ መምጣቱን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ...
ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ህብረትና ለአህጉራዊ አጀንዳዎች የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አምባሳደር ለምለም ፍስሃ ገለጹ። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ...
በአማራ ክልል በሁሉም አካባቢዎች የተካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በከፍተኛ ስኬት፣ ሥልጡን እና ሕዝባዊ ተሳትፎ በጎላበት መልክ በታላቅ የሕዝብ ድል መጠናቀቁን...
እስከ ምሽቱ 2 ሰዓት ድረስ 40 ሚሊዮን መራጮች ድምፅ መስጠታቸውን የምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳሲ ሜላትወርቅ...
እስካሁን ባለው የምርጫ ሂደት ያልተገባ የሰብዓዊ መብት አያያዝ አልተመለከትሁም አለ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)። በኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ...
ሁሉም ኢትዮጵያዊ የዜግነት መብቱን በመጠቀም ድምጹን እየሰጠ ነው አሉ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ስፔሲዮዛ...
በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የታየው የሕዝብ የነቃ ተሳትፎ የሉዓላዊ ስልጣን ባለቤት ሕዝብ እንደሆነ ያሳየ ነው አሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች። ተፎካካሪ የፖለቲካ...
በሰሜን ሽዋ ዞን ሲያደብርና ዋዩ ወረዳ፣ አባያ ቀበሌ (ሳክላ ምርጫ ጣቢያ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ "እጅግ ልብ የሚነካ እና...
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.