የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ለፊቼ-ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ:::::::::::::::::::::::::::::::::
ሲዳማ የስነ ከዋክብት ዑደትን በማጥናትና በመመርመር የወቅቶችን እርዝማኔና ንባሬ በማጥናት ሽርፍራፊ ሰከንዶችን ፥ደቂቃዎችንና ሰዓታትን ቀምረው ቀናትን፥ሳምንታትን ፥ወራትንና አመታትን የሚለኩበት የቀደምት እውቀት ጥግ ማሳያ ለሆነው ፊቼ-ጫምባላላ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ! የሲዳማ...
Read more











