NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

የክሪስታል ፓላስ አጥቂ ጂያን ፍሊፕ ማቴታ ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ልምምድ ተመልሷል

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ማቴታ ከ3 ሳምንታት በፊት በሜዳቸው ሚልዎልን 3-1 ባሸነፉበት የኤፍ ኤ ዋንጫ የ5ኛ ዙር ጨዋታ የሚልዎል ግብ ጠባቂ ሊያም ሮበርት በፈጸመበት ከባድ ጥፋት ለህክምና በአምቡላንስ መወሰዱ አይዘነጋም። ፈረንሳዊው አጥቂ የግራ...

Read more

“አዲሱን የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ ፈጥኖ በመተግበርና ውጤታማ ለማድረግ በትኩረት ይሰራል” አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የአማራ ክልል አዲሱን የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ ፈጥኖ በመተግበርና ውጤታማ ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) ገለጹ። አዲሱ የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ የሚያስተዋወቅ መድረክ በባህር...

Read more

በደቡብ አሜሪካ ሀገራት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የ14ኛ ዙር ጨዋታ ብራዚል በአርጀንቲና የ4-1 ሽንፈት ደርሶባታል

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የሊዮኔል ስካሎኒን ቡድን ጎሎች ጁሊያን አልቫሬዝ ፣ ኤንዞ ፈርናንዴዝ ፣ አሌክሲስ ማክ አሊስተርና ጁሊያኖ ሲሞኒ አስቆጥረዋል። ቡድኑ ያለ ሊዮኔል ሜሲና ላውታሮ ማርቲኔዝ ተጫውቶ ነው ታሪካዊ ተቀንቃኙን ብራዚል በሰፊ የጎል...

Read more

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትግርኛ ቋንቋ ያስተላለፉት መልዕክት

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ጻውዒት ጥቆማ ፕረዚደንት ጊዝያዊ ምምሕዳር ትግራይ ንመላእ ህዝቢ ትግራይ ከምዝፍለጥ በመሰረት ሕገ መንግስቲ ፈዴሪኢ 62(9)፣ ከምኡውን በመሰረት ስምምዕነት ፕሪቶሪያን ኣብ ክልላት ምእታው ጣልቃ መንግስቲ ፈዴራል ንምድንጋግ ብዝወጸ አዋጅ ቁጽሪ...

Read more

ኢትዮ ቴሌኮም እና ማስተርካርድ የዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎቶችን በጋራ ማሻሻል የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ እና የማስተርካርድ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ማርክ ኤሊዮት በኢትዮጵያ አዳዲስ የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ለማስጀመር የትብብር እድሎችን መፈተሽ የሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱ የሁለቱ ተቋማት...

Read more

“የግብርና ማሽነሪዎች ላይ የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማምጣት በትኩረት እየተሰራ ነው” የግብርና ሚኒስቴር

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የግብርና ማሽነሪዎች ላይ የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማምጣት በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ የግብርና ሚኒስቴር የግብርና ኢንቨስትመንትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትር ዴኤታዋ ከቻይና የግብርና ማሽነሪ አምራቾች እና ማሽነሪ...

Read more

“የእኔ ዓይነት አምባገነን ይፈለጋል” ሉካሼንኮ

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። "ግማሹ ዓለም የቤላሩስ ዓይነት ስልት ያለው አምባገነን አስተዳደር ህልሙ ነው" አሉ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ። "ቤላሩስ በትክክለኛ ጥንቅቅ ባለ አምባገነናዊ ክንውን ብሄራዊ ጥቅሟን እና የግዛት አንድነቱና ገንብታለች" ባይ ናቸው አንድ...

Read more

በነጮች ላይ ግፍ?

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ በአገራቸው'የነጭ ዘር ፍጅት እየተፈጸመ ነው'የሚለውን ክስ አጣጣሉ። የግዙፍ ቴክኖሎጂ ኩባንያ ባለቤቱ እና የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ባልደረባ ኤለን መስክ ፕሪቶሪያ ነጮች ላይ ግፍ ትፈጽማለች በሚል...

Read more

የጋምቤላ ክልል  በኦዲት ግኝት ማስመለስ ሂደት የሚታዩ ክፍተቶችን ለማስተካከል የአሰራር ማሻሻያ እየተደረገ ነው

:::::::::::::::::::::::::::::::::::: የጋምቤላ ክልል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት በኦዲት ግኝት ማስመለስ ሂደት የሚታዩ ክፍተቶችን ለማስተካከል ደንብና መመሪያ ከማውጣት ጀምሮ የአሰራር ማሻሻያ እየተደረገ መሆኑን ገለጸ። የክልሉ ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ባለፈው ግማሽ...

Read more

ፒያሳ ሰባራ ባቡር አካባቢ የተከሰተው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተገለጸ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ሰባራ ባቡር አካባቢ የተፈጠረውን የእሳት አደጋ መቆጣጠር መቻሉን ተገልጿል፡፡ ባልታወቀ ምክንያት የተከሰተው እሳት አደጋ በእሳት አደጋ ሰራተኞች፣ ነዋሪዎች እና በፀጥታ አካላት...

Read more
Page 144 of 282 1 … 143 144 145 … 282

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?