NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

የሶማሌና የአፋር ህዝቦች የወንድማማችነት መድረክ ሊካሄድ ነው

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የሶማሌና የአፋር ክልሎች ህዝቦችን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የምክክር መድረክ ከዛሬ ጀምሮ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የመድረኩ ቅድመ ምክክር ከክልሎቹ የተውጣጡ ምሁራን፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና ልዩ ልዩ...

Read more

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር  በአማራ ክልል የሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ኮሚሽን የንቅናቄ መድረክ ላይ ለመሳተፍ ባሕርዳር ገቡ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር  መኩሪያ  ኀይሌ (ዶ/ር) በአማራ ክልል የሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ኮሚሽን  የንቅናቄ መድረክ  ላይ ለመሳተፍ ባሕርዳር ገብተዋል። ከኮሚሽነሩ ጋር  የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን  ምክትል...

Read more

ምክንያታዊነት በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት

ምክንያታዊነት በአንድ ሀገር ውስጥ ለሚከናወን የሰላም ግንባታ እና የምክክር ሂደት ዋነኛውን ሚና ይጫወታል፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በተቋቋመበት የመመስረቻ አዋጅ ላይ ምክንያታዊነት ከሀገራዊ ምክክሩ መርሆዎች አንዱ ተደርጎ መደንገጉም ይታወቃል፡፡ ጽንሰ-ሐሳቡ...

Read more

የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው።

በአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው በመድረኩ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን...

Read more

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ጀመረ። ። ። ። ። ። ። ። ።የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ጊዜ 4ኛ የስራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ በጋምቤላ ከተማ መካሄድ ጀመረ።

ጉባኤው ዛሬን ጨምሮ በሚኖረው የሶስት ቀናት ቆይታ የክልሉን የ2017 የግማሽ በጀት ዓመት የልማትና የመልካም አስተዳድር፣የኦዲት፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት እቅድ ክንውን ሪፖርት ማድመጥ እና ውይይት ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። እንዲሁም የክልሉን የቀጣይ...

Read more

የአልጄሪያ የኢነርጂ፣ማዕድንና የታዳሽ ዓይል ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

። ። ። ። ። ። ። ። ። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የአልጄሪያ የኢነርጂ፣ማዕድንና የታዳሽ ዓይል ሚኒስትር መሀመድ አርካብ አዲስ አበባ ገብተዋል። ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ...

Read more

የየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ተማሪዎች ምርቃት

።።።።።።።።። የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ 186 በተለያዩ የህክምና መስክ ያስተማራቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ይገኛል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ዮሀንስ...

Read more

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል፡፡

ከምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቀረቡ  ጥያቄዎች እና አስተያየቶች መካከል:- 📌የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ ለመመለስ መንግስት እያካሄደ የሚገኘው የዲፕሎማሲ ስራ እጅግ የሚበረታታ ነው፥ 📌በኢትዮጵያ ከከተማ እስከ ገጠር...

Read more

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ነገ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣሉ። ። ። ። ። ። ። ። ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በነገው ዕለት በምክር ቤቱ በመገኘት ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ። በፌዴራል መንግስት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የአፈፃፀም ሪፖርትን መነሻ በማድረግ...

Read more
Page 145 of 282 1 … 144 145 146 … 282

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?