NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

“ንጋት ኮርፖሬት ለዘላቂ ልማት መሠረት እየሆነ መጥቷል” አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

:::::::::::::::::::::::::::::::::::::: በአምራች ኢንንዱስትሪ እና በአገልግሎት ዘርፍ ተሰማርተው የላቀ አፈጻጸም ላላቸው ኩባንያዎች እውቅና እና ሽልማት ተሰጠ። ንጋት ኮርፖሬት የ2024 በጀት ዓመትን ዕቅድ ትግበራ በሥራ አመራር ቦርዱ ገምግሞ በማጠናቀቁ የቢዝነስ፣ ኢንቨስትመንት እና...

Read more

ኢትዮጵያ እና እስራኤል የኢኮኖሚ ትስስራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

ኢትዮጵያ እና እስራኤል የጋራ ጥቅም ላይ በመመስረት የኢኮኖሚ ትስስራቸውን የበለጠ ለማጠናከር ከስምምነት ላይ ደርሰዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) ከእስራኤል የኢኮኖሚ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ኒር ባርካት ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በሁለቱ...

Read more

የላሊበላ – ኩልመስክ – ሙጃ መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በመከናወን ላይ ይገኛል − የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር።።።።።።።።።።።።።።።።።

48 ነጥብ 78 ኪሎሜትር የሚረዝመው የላሊበላ - ኩልመስክ - ሙጃ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ፕሮጀክት በግንባታ ሂደት ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ።በፕሮጀክቱ ግንባታ ላይ የዲዛይን ፣ የአፈር ጠረጋ ፣ የቆረጣ...

Read more

የንግድ እና የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች እስከ ምሽት 4፡00 እንዲሰሩ መመሪያ ጸደቀ

።።።።።።።።።።።።።። የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በከተማዋ የሚከናወነውን የንግድ ስርዓት ህጋዊነትን የተከተለና ከተማዋ የደረሰችበትን የዕድገት ደረጃ የሚመጥን እንዲሆን የሚያስችሉ ተግባራትን በማከናወን ላይ እንደሆነ ገልጿል፡፡ ከእነዚህ ዘርፈ ብዙ ተግባራት መካከልም በቅርቡ በአዲስ...

Read more

በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 43 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

።።።።።።።።።።።።።።።። በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 43 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ሕንድ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከታይላንድ ዋና ከተማ ባንኮክ 600 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው መጠለያ...

Read more

በአማራ ክልል 8 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ መታቀዱ ተገለፀ

የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ለ2017/18 የምርት ዘመን 8 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ መታቀዱን አስታውቋል። በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ሃላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር) በክልሉ...

Read more

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ህብረተሰቡ በትምህርት፣ በጤና፣ በኢኮኖሚ ጉዳዮችና በሌሎች አምራች ዘርፎች ያሉ ጥያቄዎች እንዲያቀርብ ጥሪ አቀረበ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ህብረተሰቡ በትምህርት፣ በጤና፣ በኢኮኖሚ ጉዳዮችና በሌሎች አምራች ዘርፎች ያሏችሁን ጥያቄዎች እና ማብራሪያ የሚሹ ጉዳዮችን እስከ እንዲያቀርብ ጥሪ አቅርቧል። ጥያቄዎቹን https://web.facebook.com/share/p/15st5pyP38/ በዚህ ማስፈንጠሪያ ተጠቅመው እስከ ማክሰኞ መጋቢት 2፣...

Read more

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከስዊድን የፍትህ ሚኒስቴር ዋና ተጠሪ አንደርስ ሆል ጋር የሁለቱን ሀገራት የፍትሕ ዘርፍ ትብብር ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መክረዋል።

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከስዊድን የፍትህ ሚኒስቴር ዋና ተጠሪ አንደርስ ሆል ጋር ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። አምባሳደር ምስጋኑ ኢትዮጵያ እና ስዊድን ስላላቸው የረጅም ጊዜ የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዳላቸው አውስተዋል። ሀገራቱ አቅምን ግንባታን...

Read more

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የልማት ስራዎች ለመጎብኘት ጌዲኦ ዞን ዲላ ከተማ ገብተዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ኢ/ር ዶ/ር) ጋር በመሆን የልማት ስራዎችን ይመለከታሉ። በቆይታቸው በጌዴኦ ዞን የተሰሩ የውሃ ፕሮጀክቶችን መርቀው አገልግሎት እንደሚያስጀምሩም ከክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

Read more
Page 146 of 281 1 … 145 146 147 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?