NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

በሐረሪ ክልል በ2017 በጀት ዓመት ስድስት ወራት ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 41 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ ማግኘታቸውን የክልሉ የኢንተርፕራይዞች ልማትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ።

የክልሉ የኢንተርፕራይዞች ልማትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ አቶ እስማኤል ዩሱፍ የተቋሙ የስድስት ወራት አፈጻጸም በሚመለከት መግለጫ ሰጥተዋል። አቶ እስማኤል በበጀት ዓመቱ ለዜጎች ቋሚ የስራ ዕድል ለመፍጠር ከታቀደው 5 ሺህ 034 የስራ...

Read more

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአምባሳደር ሚጌል ሴሳር ዶሚንጎስ ቤምቤን ጋር ተወያዩ

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። አዲስ አበባ | ጥር 13 2017 | NBC ETHIOPIA -የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአንጎላ አምባሳደር ከሆኑት ሚጌል ሴሳር ዶሚንጎስ ቤምቤን ጋር የሀገራቱን ግንኙነት በይበልጥ ለማሳደግ...

Read more

በእስራኤል እስር ቤት ለረዥም ዓመታት የቆየው ፍልስጤማዊ በተደረሰው ስምምነት መሰረት ወደ ጋዛ ሰርጥ ሊመለስ መሆኑ ተሰምቷል፡፡

በእስራኤል በሀማስ መካከል በተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት በሚደረገው የእስረኛና የታጋቾቹ መለቀቅ በእስራኤል እስር ቤት ለአርባ አራት ዓመታት የቆየው ፍልስጤማዊ እስረኛ ወደ ጋዛ ሰርጥ  ይመለሳል ነው የተባለው፡፡ በስምምነቱ መሰረት ከእስራኤል...

Read more

ምክክር ኬሌሎች የግጭት አፈታት ዘዴዎች የሚለይባቸው ባህሪያት

ሀገራዊ ምክክር ለሀገራችን ኢትዮጵያ አዲስ ልምምድ እንደመሆኑ መጠን ፅንሰ ሀሳቡ ከሌሎች የሰላም ግንባታ ወይም ከግጭት አፈታት ዘዴዎች ጋር እየተቀላቀለ ብዥታን ሲፈጥር ይስተዋላል፡፡ በእርግጥ ምክክር ኬሌሎች የግጭት አፈታት ዘዴዎች የሚለይበት የራሱ...

Read more

የከተራ የጥምቀት በዓል ያለምንም አደጋ ክስተት በሰላም መጠናቀቁ ተገለፀ

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። አዲስ አበባ | ጥር 12 2017 | NBC ETHIOPIA -የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በአዲስ አበባ በተካሄደው የከተራና የጥምቀት በዓል ምንም ዓይነት አደጋ ሳያጋጥም ተከብሮ መጠናቀቁ ተገለፀ ።...

Read more

ኢትዮጵያና ሶማሊያ በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የድጋፍ ተልዕኮን (AUSSOM) ለማሳካት በጋራ ለመስራት ስምምነት ላይ ደርሰዋል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ አዲስ አበባ | ታህሳስ 25 2017| NBC ETHIOPIA- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያና ሶማሊያ በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የድጋፍ ተልዕኮን (AUSSOM) ለማሳካት በጋራ...

Read more

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳነት ጂሚ ካርተር ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨፨ ፨ አዲስ አበባ |ታህሳስ 24 2017| NBC ETHIOPIA- የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጂሚ ካርተር ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡...

Read more
Page 147 of 281 1 … 146 147 148 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?