በእስራኤል በሀማስ መካከል በተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት በሚደረገው የእስረኛና የታጋቾቹ መለቀቅ በእስራኤል እስር ቤት ለአርባ አራት ዓመታት የቆየው ፍልስጤማዊ እስረኛ ወደ ጋዛ ሰርጥ ይመለሳል ነው የተባለው፡፡
በስምምነቱ መሰረት ከእስራኤል እስር ቤቶች ሁለት መቶ ፍልስጤማውያን ይለቃቀሉ በተባለውና በቀጣዩ ዙር ነው ሰውዪው የሚለቀቀው፡፡
አሁን በእስር ቤት የሚወጣው ፍልስጤማዊ ና ኤል ባርጉቲ ሲሆን እድሜው ደግሞ ስልሳ ሰባት ዓመቱ ነው፡፡ ከዚህ እድሜው ላይ ነው አርባ አራት ዓመታትን በእስራኤል ወህኒ ቤቶች ያሳለፈው ዘገባው የአይሪሽ ኢዲፔንደንት ነው፡፡
በ-ትዕግስቱ በቀለ












