Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Uncategorized

ምክክር ኬሌሎች የግጭት አፈታት ዘዴዎች የሚለይባቸው ባህሪያት

January 20, 2025
in Uncategorized
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

ሀገራዊ ምክክር ለሀገራችን ኢትዮጵያ አዲስ ልምምድ እንደመሆኑ መጠን ፅንሰ ሀሳቡ ከሌሎች የሰላም ግንባታ ወይም ከግጭት አፈታት ዘዴዎች ጋር እየተቀላቀለ ብዥታን ሲፈጥር ይስተዋላል፡፡ በእርግጥ ምክክር ኬሌሎች የግጭት አፈታት ዘዴዎች የሚለይበት የራሱ የሆኑ ተፈጥሮአዊ ባህሪያት አሉት።

ለዚህም ማሳያ የሚሆነው የመጀመሪያው መገለጫ ሀገራዊ ምክክር የሶስተኛ ወገንን ጣልቃ ገብነት አስወግዶ የአንድ ሀገር ዜጎች የራሳቸውን ችግሮች ራሳቸው በመረጧቸው የሀገር ውስጥ ከዋኞች እና ተሳታፊዎች ማካሄድ መቻሉ ነው።

በሁለተኛ ደረጃ ሀገራዊ ምክክር ዘለግ ያለ ጊዜን የሚወስድ እና ለዘለቄታው የሚበጁ የመፍትሔ ሀሳቦች የሚመነጬበት ሂደት ሲሆን በስምምነት ላይ የተመረኮዙ ውሳኔዎችን እያስገኘ የሚሄድና በዜጎች መካከልም መተማመንን እያጎለበተ የሚዘልቅ ነው።

ይህ ሂደት አንኳር አንኳር የሆኑ አጀንዳዎችን ወደ መድረክ አምጥቶ የሚሰራ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በቂ ጊዜ መውሰዱ ለውጤታማነቱ ትልቅ ሚና አለው።

በሶስተኛ ደረጃ የሀገራዊ ምክክር መገለጫ አካታችነት ሲሆን ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት የተውጣጡ ዜጎችን በማሳተፍ በሂደቱ ባለቤትነት እንዲሰማቸው ያስችላል።

አካታችነት የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎችን እና ባሰለድርሻ አካላት በማንነታቸው ወይም በመገለጫዎቻቸው ላይ በተመረኮዘ መንገድ ወደ ምክክር ከማምጣት በዘለለ የሀሳብ ብዘሀነትን የሚያስተናግድ ቁልፍ ተግባር ነው።

ከላይ የተገለፁት የሀገራዊ ምክክር ባህሪያት እንደተጠበቁ ሆነው ሂደቱ ከድርድር እና ከክርክር በምን እንደሚለይ የሚከተሉት ነጥቦች ያብራራሉ፡፡

👉ሀገራዊ ምክክር እንደ ድርድር ዜጎች ሊያሳኩ በሚያስቧቸው ውስን የሆኑ ፍላጎቶች ላይ ስምምነቶች እንዲፈጠሩ ከማድረግ ይልቅ ዜጎች ሰብዓዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፓለቲካዊ ችግሮቻቸውን በዘላቂነት የሚፈቱበትን መደላድል ይፈጥራል፤

👉ድርድር የሚታዩ ወይም የማይታዩ ይዞታዎችን በማከፋፈል ፣የራስ ጥቅምን በማስጠበቅ ፣ለአንደኛው ወገን በተለያየ ደረጃ የሚገለፅ ሙዓለ ንዋይን በመስጠት ግጭትን ለማብረድ የሚያገለግል ሂደት ነው፡፡ ምክክር ደግሞ የሰዎች ግንኙነትን እና ትብብርን በመገንባት በሰዎች መካከል የመከባባር፣ የመተማመን እና የመተሳሰብ ባህል በማዳባር የተፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት ይሰራል፤

👉በክርክር ውስጥ የሚዘወተረው አንዱ የሌላውን ሀሳብ ውድቅ በማድረግ የበላይነትን ለማሳየት ሲሆን በምክክር ሂደት ውስጥ ግን አንዱ የሌላውን ወገን ህመም በመስማት ለሌኛውም ወገን ችግር በጋራ መፍትሔን ለመፈለግ በጋራ እንደሚሰራ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በማኀበራዊ ትስስር ገጹ ያጋራው መልዕክት ያመላክታል።

ShareTweetShare
Previous Post

የከተራ የጥምቀት በዓል ያለምንም አደጋ ክስተት በሰላም መጠናቀቁ ተገለፀ

Next Post

በእስራኤል እስር ቤት ለረዥም ዓመታት የቆየው ፍልስጤማዊ በተደረሰው ስምምነት መሰረት ወደ ጋዛ ሰርጥ ሊመለስ መሆኑ ተሰምቷል፡፡

Related Posts

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ
Uncategorized

የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ

October 10, 2026
19
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል
News

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል

October 9, 2026
16
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ
News

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

October 8, 2026
33
የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ
News

የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ

October 2, 2026
23
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019
Uncategorized

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019

September 27, 2026
23
Next Post
በእስራኤል እስር ቤት ለረዥም ዓመታት የቆየው ፍልስጤማዊ በተደረሰው ስምምነት መሰረት ወደ ጋዛ ሰርጥ ሊመለስ መሆኑ ተሰምቷል፡፡

በእስራኤል እስር ቤት ለረዥም ዓመታት የቆየው ፍልስጤማዊ በተደረሰው ስምምነት መሰረት ወደ ጋዛ ሰርጥ ሊመለስ መሆኑ ተሰምቷል፡፡

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአምባሳደር ሚጌል ሴሳር ዶሚንጎስ ቤምቤን ጋር ተወያዩ

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአምባሳደር ሚጌል ሴሳር ዶሚንጎስ ቤምቤን ጋር ተወያዩ

በሰሜን ምዕራብ ቱርክ ስኪ በተባለ ሆቴል በደረሰ የእሳት አደጋ ቢያንስ 10 ሰዎች ሲሞቱ 32 ሰዎች መቁሰላቸውን የሀገሪቱ ባለስልጣናት ገለፁ፡፡

በሰሜን ምዕራብ ቱርክ ስኪ በተባለ ሆቴል በደረሰ የእሳት አደጋ ቢያንስ 10 ሰዎች ሲሞቱ 32 ሰዎች መቁሰላቸውን የሀገሪቱ ባለስልጣናት ገለፁ፡፡

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?