NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የ50 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ዛሬ ያደርጋል

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የ50 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ዛሬ እንደሚያደርግ ገልጿል። ጨረታው ባንኩ በየሁለት ሳምንት መደበኛ እና ተከታታይ የሚያካሂደው የውጭ ምንዛሪ ሽያጭ ጨረታ አካል መሆኑን ገልጿል። በተለይ...

Read more

የቻይና የልማት ፈንድ በኢትዮጵያ አዲስ በሚገነባው አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት መሳተፍ እንደሚፈልግ ገለጸ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

የቻይና-አፍሪካ የልማት ፈንድ በኢትዮጵያ አዲስ በሚገነባው የአውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ላይ የመሳተፍ ፍላጎት እንዳለው የተቋሙ ምክትል ፕሬዚዳንት ዩ ዡሮይ ገለጹ። በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከምክትል ፕሬዚዳንቱ ጋር በሁለቱ ሀገራት የትብብር...

Read more

ኩባንያው በልዩ ኢኮኖሚ ዞኑ በ47 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የማስፋፊያ ስራዎች እንደሚያከናውን ገለጸ

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በሃዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የሚገኘው የጃፓኑ የሶላር አምራች ኩባንያ ቶዮ ሶላር በ47 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ተጨማሪ የማስፋፊያ ስራዎችን ለማከናወን ማቀዱን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው ለማስፋፊያ ስራው 28 ሺህ ካሬ ሜትር...

Read more

እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

የዒድ አል-ፈጥር በዓል በዓለም ዙሪያ በሚገኙ የእስልምና እምነት ትከታዮች ዘንድ በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ በተለያዩ አገራት በተለያዩ ቀናት እየተከበረ ሲሆን፤ 📌መጋቢት 22/2016 (ሰኞ) ደግሞ በግብጽ፣ ሊቢያ፣ ሞሮኮ፣ ኢራን፣ ኦማን፣...

Read more

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዲፕሎማቶችን ስልጠና አስጀመረ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስድስተኛ ዙር ሰልጣኝ ዲፕሎማቶች ስልጠናን በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አስጀምሯል።ስልጠናው ለቀጣይ 4 ወራት በሲቪል ሰርቪስ ዩቨርሲቲ እንደሚሰጥም ተገልጿል። ሰልጣኞች በቆይታቸው የፖሊሲ፣ የአካዳሚክ እና ተግባር ተኮር ስልጠናዎች...

Read more

የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ከቅዳሜ ጀምሮ ይካሄዳል

:::::::::::::::::::::::::::::::: የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ከቅዳሜ ጀምሮ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ የምክክር መድረኩን ከመጋቢት 27/2017 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር ከተማ ለማካሄድ ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝም በማኅበራዊ...

Read more

ፊቼ ጫምባላላ በዓል በስኬት ተጠናቀቀ

::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ የፊቼ ጫምባላላ በዓል በስኬት መጠናቀቁን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ ገለጹ፡፡ በዓሉ በተለይም በሐዋሳ ሶሬሳ ጉዱማሌ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ በሚገኝበት የሚከበር በመሆኑ አስቀድሞ...

Read more

አርሰናል እና ሊቨርፑል ዩሪየል ሃቶን የራሳቸው ለማድረግ ፉክክር ውስጥ ገቡ

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የ19 አመቱ የአያክስ ተከላካይ ከአምናው የክረምት የዝውውር ወቅት አንስቶ ከበርካታ የአውሮፓ ክለቦች ጋር ስሙ መያያዙ ይታወሳል። ሊቨርፑል በተከላካይ መስመሩ የቨርጅል ቫንዳይክ የረጅም ጊዜ ተተኪ ለማድረግ ካቀዳቸው ተከላካዮች መሃል ሃቶ...

Read more

ፊቼ ጫምባላላ በሶሬሳ ጉዱማሌ በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ “ፊቼ ጫምባላላ” ለማክበር ከማለዳ ጀምሮም የሲዳማ ተወላጆች ባህላዊ ዜማን በማሰማት ወደ በዓል ማክበሪያ ስፍራ በማቅናት ላይ ይገኛሉ። በአደባባይ በሚከበረው የሲዳማ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ፊቼ ጫምባላላ”...

Read more

“ከአሜሪካ ጋር ያለን ግንኙነት አብቅቷል!” የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር

።።።።።።።።።።።።።።። "ከጥንት ጀምሮ እስካሁን የዘለቀው የአሜሪካና የካናዳ ግንኙነት አሁን ተቋጭቷል!"ሲሉ የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኒ ተናገሩ። የሊበራል ፓርቲው መሪ በኢኮኖሚ ፣በደህንነት እና በወታደራዊ ስርአት ከጥንት እስከዛሬ የዘለቀዉ ከአሜሪካ ጋር ያላቸው...

Read more
Page 142 of 282 1 … 141 142 143 … 282

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?