NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

በደርቢ ዴላ ማዶኒና ኢንተር ሚላን ከኤሲ ሚላን በኮፓ ኢጣሊያ ግማሽ ፍጻሜ የሚያደርጉት ጨዋታ በምሽቱ ተጠባቂ ሆኗል

ሁለቱ ክለቦች በዘንድሮው አመት በተለያዩ የውድድር ምዕራፎች ለ4ተኛ ጊዜ ይገናኙበታል። በውድድር አመቱ መጨረሻ ከሚላን እንደሚለያዩ የሚጠበቁት አሰልጣኝ ሰርጂዮ ኮንሴሳአ ለምሽቱ ጨዋታ ከፍተኛ ግምት ማስጠታቸው ተነግሯል። በሴሬኣው 9ኛ ስፍራ ላይ የሚገኘው...

Read more

በስፔን በአትሌቲኮ ማድሪድ እና ባርሴሎና መካካል የሚደረገው የኮፓ ዴል ሬይ የግማሽ ፍጻሜ የደርሶ መልስ ጨዋታ በምሽቱ ተጠባቂ ነው

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በ20 ተከታታይ ጨዋታዎች ያለመሸነፍ አስደናቂ ጉዞ ላይ የሚገኘው ባርሳ ወሳኙን ራፊኒሃን በምሽቱ ጨዋታ እንደሚጠቀም አሰልጣኝ ሃንስ ፍሊክ ተናግረዋል። ራፊኒሃ በአለማቀፍ ጨዋታዎች ምክንያት ባለመገኘቱ የካታላኑ ክለብ ከኦሳሱና ጋር በነበረው ተስተካካይ...

Read more

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ ውጪ የሆነ አሻሚ እንቅስቃሴን ለመለየት የሚያስችል ቴክኖሎጂን ተግባራዊ እንደሚያደርግ አሳወቀ

ሰሚ አውቶሜትድ ኦፍሳይድ ቴክኖሎጂ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የፊታችን ቅዳሜ ማንችስተር ሲቲ ከክሪስታል ፓላስ በሚያደርጉት ጨዋታ ለመጀመርያ ጊዜ የሚተገበርበት እንደሆነም ተገልጿል። ቀደም ብሎ መተግበር የጀመረውን በምስል የታገዘ ዳኝነት ወይም ቫርን ለማገዝ...

Read more

ማንችስተር ሲቲ ወደ ቻምፒዮንስ ሊግ ስፍራ ለመመለስ ምሽት ላይ ከሌስተር ወሳኝ ጨዋታ ይጠብቀዋል

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በ30ኛ ሳምንት የዛሬ ምሽት ጨዋታዎች ውሃ ሰማያዊዎቹ በሜዳቸው ኢቲሃድ ወራጅ ቀጠና ላይ የሚገኘውን ሌስተር ሲቲን ምሽት 3፡45 ያስተናግዳሉ። በ48 ነጥብ 5ተኛ ስፍራ ላይ የሚገኘው ሲቲ የምሽቱን ጨዋታ ማሸነፍ ከቻለ...

Read more

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይደረጋሉ

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል ከ ኤቨርተን የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ሆኗል። ፕሪምየር ሊጉን ትላንት አርሰናል እስኪያሸንፍ በ12 ነጥብ ልዩነት በመምራት ላይ የነበረው ሊቨርፑል የነጥብ ልዩነቱን ወደ ነበረበት ለመመለስ ይጫወታል። ቀዮቹ ከአለማቀፍ...

Read more

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ባሕር ዳር ከተማ ገቡ

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) እና ሌሎች የፌዴራል መንግሥት መሪዎች ባሕር ዳር ገብተዋል። መሪዎች ባሕር ዳር ከተማ ሲደርሱ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።...

Read more

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ሐዋሳ ላይ በሚደረጉት ጨዋታዎች ቀን 9 ሰዓት ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከሃዲያ ሆሳዕና የተገናኙበት መርሃ ግብር ተጠባቂ ሆኗል። በሊጉ በደረጃ ሰንጠረዥ 5ተኛ እና 6ተኛ ላይ የሚገኙት ቡድኖቹ የ2 ነጥብ ልዩነት...

Read more

የቻይና እና ሩሲያ ወዳጅነት መጠንከር

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ በሁለቱ አገራት ፖለቲካዊ ግንኙነት ዙሪያ መከሩ፡፡ በሞስኮ እና በቤይጂንግ መካከል ስላለው ግንኙነት እንዲሁም በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት አሁናዊ...

Read more

ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት አዲሱ የዲጂታልና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ኢኒሼቲቭ የነቃ ተሳትፎ እንደምታደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ(ዶ/ር) ገለጹ።

ሚኒስትሩ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ረዳት ዋና ፀሐፊ እና የዲጂታልና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ልዩ መልዕክተኛ አማንዲፕ ሲንግ ጊል(ዶ /ር) ጋር ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ረዳት ዋና ፀሐፊ እና የዲጂታልና...

Read more
Page 141 of 282 1 … 140 141 142 … 282

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?