NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

በይሮፓ ሊግ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም ወሳኝ ፍልሚያ ምሽት ይጠብቃቸዋል:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::

በመጀመሪያው ዙር ወደ ፈረንሳይ ተጉዞ 2-2 አቻ የተለያየው ዩናይትድ ጨዋታውን ድል አድርጎ ለመውጣት ታቃርቦ የነበረ ቢሆንም ግብ ጠባቂያቸው አንድሬ ኦናና በሰራቸው ግዙፍ ስህተቶች ሳቢያ በጨዋታው የመጨረሻ ደቂቃዎች ውጤት ሳያስጠብቁ ወጥተዋል።...

Read more

በርካታ ገንዘብ የያዙ በማስመሰል የማጭበርበር ወንጀል ሊፈጽሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ዋሉ

::::::::::::::::::::::::::::::: በርካታ ገንዘብ የያዙ በማስመሰል ከፊትና ከኋላ ሁለት ሁለት መቶ ብሮች በማድረግና ባለ አስር ብሮችን በመጠቅለል የማጭበርበር ወንጀል ሊፈጽሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በግል ተበዳይ ጠቋሚነት በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን...

Read more

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 25ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 25ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል። ምክር ቤቱ በ25ኛ መደበኛ ስብሰባው የመገናኛ ብዙሃን አዋጅን ለማሻሻል የቀረበ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ የዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ...

Read more

“በአማራ ክልል የሚገኝ ታጣቂ ቡድን ለምክክር ኮሚሽኑ አጀንዳውን አስገብቷል”- መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

April 16, 2025 NBC Ethiopia በአማራ ክልል የሚገኝ ታጣቂ ቡድን ባሳለፍነው ሣምንት አጀንዳውን ለምክክር ኮሚሽኑ አስገብቷል ሲሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ “አጀንዳውን ለኮሚሽኑ ያስገባው ቡድን...

Read more

በአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ እየተመዘገቡ ያሉ ውጤቶች

:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የሚያከናውናቸውን የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፎች በ11 ክልሎች እና 2 የከተማ አስተዳደሮች ማከናወኑ የሚታወቅ ነው፡፡ በዚህ ሂደት ኮሚሽኑ አጀንዳን ከተለያዩ የክልል/...

Read more

“ሁሉም ፈፃሚ ባለሙያ እና የስራ ኃላፊ ከሚሰራው የስራ ኃላፊነት በተጨማሪ ክልሉ ወደ ሰላም እንዲመለስ የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ ይገባል።” መንገሻ ፈንታው (ዶ/ር)

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ የዘጠኝ ወራት የስራ አፈፃፀሙን እቅድ ከተቋሙ የስራ ሀላፊዎች፣ ከሌሎች ተቋማት ከተጋበዙ እንግዶች እና ከተቋሙ ባለሙያዎች ጋር በመሆን ገምግሟል። በግምገማ መድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት...

Read more

ኢትዮጵያ እና የዓለም ምግብ ድርጅት በግብርና እና ምግብ ሥርዓት ላይ ያላቸውን አጋርነት ለማጠናከር ተስማሙ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የኢትዮጵያን የግብርና እና ምግብ ሥርዓት ለመለወጥ የሚያስችል ትብብርን ለማጠናከር ያለመ ውይይት፤ በገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በዓለም ምግብ ድርጅት የአግሪፉድ ኢኮኖሚክስ ዳይሬክተር ዶ/ር ዴቪድ ላቦርዴ መካከል ተደርጓል። ውይይቱ...

Read more

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ቬትናም ገብተዋል

:::::::::::::::::::::::::::::::: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሀኖይ ቬይትናም ይፋዊ ጉብኝት በማድረግ ላይ ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ2025 የፒ4ጂ ቬይትናም ጉባኤ ላይም ይሳተፋሉ። በቆይታቸው...

Read more
Page 136 of 282 1 … 135 136 137 … 282

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?