የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከሳዑዲ ዓረቢያ ልማት ፈንድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ
::::::::::::::::::::::::::: የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከዓለም አቀፍ ገንዘብ ድርጅት ስብሰባ ጎን ለጎን ከሳዑዲ ዓረቢያ የልማት ፈንድ ዋና ሥራ አስኪያጁ ሱልጣን አብዱረሃማን አልማርሻድ ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ውይይቱ...
Read moreNational Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
::::::::::::::::::::::::::: የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከዓለም አቀፍ ገንዘብ ድርጅት ስብሰባ ጎን ለጎን ከሳዑዲ ዓረቢያ የልማት ፈንድ ዋና ሥራ አስኪያጁ ሱልጣን አብዱረሃማን አልማርሻድ ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ውይይቱ...
Read more:::::::::::::::::::::::::::::::::: የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ተጠሪ ተቋማት እና የብልፅግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው። ጉብኝቱ በከተማዋ የተከናወኑ እና በመከናወን ላይ...
Read more::::::::::::::::::::::::::::: በክልሉ የህዝብ የልማትና የአገልግሎት አሰጣጥ ጥያቄዎችን ለመመለስ በየደረጃው ያለው አመራር የተሰጠውን ተልዕኮ በአግባቡ መወጣት እንዳለበት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ አሳሰቡ። የኦሮሚያ ክልል የዘጠኝ ወራት የመንግስትና የፓርቲ የስራ...
Read moreኮሚሽኑ ላከው እንዳስታወቀው ከበዓሉ አስቀድሞ በ11ዱ ክፍለ ከተሞች ለማህበረሰቡ ሰፊ የግንባቤ ማስጨበጥ ስራ ማከናወኑን ገልጿል። የእምነት ተቋማት እና የገበያ ስፍራዎችን ጨምሮ ህዝብ በሚበዛባቸው ስፍራዎች የጥንቃቄ መልዕክቶች መተላለፋቸውን አመልክቷል። በተከናወነው የቅድመ...
Read more::::::::::::::::::::::::::::::::: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 25ኛውን የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል፣ ጉራራ ቅርንጫፍ መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ከንቲባዋ በአዲሱ ማዕከል የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞችና ለተለያዩ ማህበራዊ ችግሮች...
Read more:::::::::::::::::::::::::::::::: ማንችስተር ዩናይትድ ትላንት ምሽት በይሮፓ ሊግ ጥሎ ማለፍ በሊዮን ከውድድሩ ውጪ ሊሆን ደቂቃዎች ሲቀሩት ድል ማድረግ ችሏል። 5-4 በሆነ ከፍተኛ የግብ መጠን የተጠናቀቀው ጨዋታ፣ ቀያይ ሰይጣኖቹ በፈረንጆቹ 1999 በኑካምፕ...
Read more::::::::::::::::::::::::::::::::: የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ የማቋቋም መርሃ ግብር ዳግም መጀመሩን አስታውቋል። የተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና የሀገራት ተወካዮች በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለውን የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ...
Read more::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ጋር ያላትን የቆየ ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ገለጹ። የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ፥ ከተሰናባቹ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ...
Read more::::::::::::::::::::::::::::::::: ኢትዮጵያ እና ኬንያ የንግድ ግንኙነታቸውን ማሳለጥ የሚያስችላቸውን የንግድ ስምምነት ተፈራርመዋል። የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከትናንት ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው የኢትዮ-ኬንያ የድንበር ላይ ንግድ ድርድር መጠናቀቁን በማህበራዊ...
Read moreበመጀመሪያው ዙር ወደ ፈረንሳይ ተጉዞ 2-2 አቻ የተለያየው ዩናይትድ ጨዋታውን ድል አድርጎ ለመውጣት ታቃርቦ የነበረ ቢሆንም ግብ ጠባቂያቸው አንድሬ ኦናና በሰራቸው ግዙፍ ስህተቶች ሳቢያ በጨዋታው የመጨረሻ ደቂቃዎች ውጤት ሳያስጠብቁ ወጥተዋል።...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.