44ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 44ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው ከጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥት እና ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ጋር በተፈረሙ...
Read moreNational Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 44ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው ከጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥት እና ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ጋር በተፈረሙ...
Read more።።።።።።።።።።።።።።።።።። አሜሪካ ታሪካዊ የተባለለትን "የብርቅዬ ተፈጥሮ ማዕድናት" ስምምነት ከዩክሬን ጋር መፈራረሟ ተገለፀ። ኬይቭና ዋሺንግተን ወራትን ከተሻገረ ውይይት በኋላ በስተመጨረሻ አሜሪካ ከዩክሬን ብርቅዬ ማዕድናት ማግኘት የምትችልበትን ፊርማ አኑረዋል። "የዳግም ግንባታ ኢንቨስትመንት...
Read moreየላብ አደሮች ቀን በአለምአቀፍ ደረጃ ግንቦት 1 ወይንም ሚያዚያ 23 ይከበራል። ሜይ ደይ ወይንም ሌበር ደይ የሚሉ ስያሜዎችም አሉት። ጅማሮው እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1886 በአሜሪካን የሰራተኞች ማህበራት ንቅናቄ ጋር ተያይዞ...
Read more:::::::::::::::::::::::: በአማራ ክልል የተስተጓጎለውን ትምህርት ትኩረት ሰጥቶ በመሥራት ማካካስ እንደሚገባ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ። ቢሮው ከትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን በደሴ ከተማ እየገመገመ ነው። በምክትል ርዕሰ መሥተዳደር...
Read moreየሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 27ኛ መደበኛ ስብሰባው የእንስሳት ጤና እና ደህንነት ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጽድቋል። በምክር ቤቱ የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ ሰለሞን ላሌ ረቂቅ አዋጁን...
Read moreበፊት መስመር አጥቂ ሁነኛ ተጫዋች ለምስፈረም የሚፈልጉት ቀያይ ሰይጣኖቹ ትኩረታቸውን ወደ ናፖሊው አጥቂ አዙረዋል። ኦሲመ የዘንድሮውን አመት በቱርኩ ክለብ ጋላታሳራይ በውሰት ውል እየተጫወተ ሲሆን በውድድር አመቱ መጨረሻ ወደ ጣሊያን እንደሚመለስ...
Read more፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከሩሲያ እና ብራዚል አቻዎቻቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ በብራዚል ሪዮ ዲ ጄኔሮ እየተካሄደ በሚገኘው የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ሚኒስትሩ፤ ከስብሰባው ጎን...
Read more። ። ። ። ። ። ። ። ። በቴህራን እየተካሄደ በሚገኘው 3ኛው የአፍሪካ-ኢራን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ኮንፈረንስ እና በ7ተኛው የኢራን ዓለም አቀፍ ኤክስፖ ላይ በኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ሐሰን ሞዓሊን የተመራ...
Read more። ። ። ። ። ። ። ። ። ደቡብ አፍሪካ ሉዓላዊነቷን እንደምታስጠብቅ ገዥው አፍሪካን ናሽናል ኮንግረስ ፓርቲ አሳወቀ፡፡ ከአሜሪካ ጋር ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት ውስጥ በገባችበት ሰዓት ነው ደቡብ አፍሪካ ይህን...
Read more:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት ያለፉት ዘጠኝ ወራት ከ3ሺህ 100 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ ገብቷል። በክልሉ የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.