NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 29ኛ መደበኛ ስብሰባ አራት ስምምነቶችን አፀደቀ

:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን ባካሄደው 29ኛ መደበኛ ስብሰባው ሁለት የብድር ስምምነቶችን ፣ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ እና የአየር ትራንስፖርት ስምምነት አዋጆችን አፅድቋል። የብድር ስምምነት ረቂቅ...

Read more

በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2025 የቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።

በፎረሙ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴ፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ፣ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ እና ሌሎች ሚኒስትሮች ተገኝተዋል።...

Read more

 · nSspoetodrf2hco34ff 846s9h6h9w8n591immhtfhii202ffu45t8Jifh36  · 

ፀጉርዎ እየሳሳ ነው ወይስ እየረገፈ ነው? ጭንቀት ከምክንያቶቹ አንዱ ሊሆን ይችላል! :::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: ብዙዎቻችን ጭንቀት በአዕምሯችን እና አካላችን ላይ ስለሚያደርሰው ተጽእኖ እናውቃለን። ግን ጭንቀት የፀጉር መርገፍ ሊያስከትል እንደሚችል ያውቃሉ? ሰውነታችን ለጭንቀት...

Read more

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ምስጋና አቀረቡ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ማህበረሰብ አባላት ምስጋና አቅርበዋል። “ሰብዓዊነትን እናጽና” በሚል መሪ ሀሳብ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ78ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ67ኛ ጊዜ የዓለም ቀይ መስቀልና ቀይ...

Read more

“ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የሠላም ሁኔታ እየገባች ነው ” ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር የሆኑት ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ከጣቢያችን ኤን ቢ ሲ ኢትዮጵያ የጊዜ ግስ መድረክ ላይ በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት በቀደሙት ጊዜያት ኢትዮጵያ ከውስጥም ሆነ ከውጭ የተጋረጠባትን የሰላም አደጋዎች በተሟላ...

Read more

#የታሪክ_እፍታ

ስሞል ፖክስ በሚባል የሚታወቀው የፈንጣጣ በሽታ ልክ በዚህች ቀን እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ግንቦት 8 1980 በአለም ጤና ድርጅት አማካኝነት ሙሉ በሙሉ መጥፋቱ ተገልፅ ነበር፡፡ ፈንጣጣ በቫሪዩላ ቫይረስ የሚመጣ ከባድ ተላላፊ...

Read more

“ሃገራችን በለውጥ ሂደት ያለፈችው የለውጡን ቀልባሽ ኃይሎች በመርታት ብቻ አይደለም፤ በርካታ ተፈጥሯዊ እና ሰው ሠራሽ ፈተናዎችን ጭምር በመሻገር እንጂ” -ሚኒስትር ድኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር መስሪያ ቤት አመራሮችና ሠራተኞች “የመሐል ዘመን” በሚል ርእስ በተዘጋጀዉ ሀገራዊ ሰነድ ላይ ውይይት አካሔዱ። የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) እንደገለፁት ተቋማት...

Read more

በሀገራዊ ምክክር መድረክ ሁሉም አሸናፊ ይሆናል!

ምን ማለት ነው? ሀገራዊ ምክክር ባለድርሻ አካላትን (ባለ ደንታ አካላትን) በማሳተፍ ለሀገራቸው የሚበጀውን ሀሳብ እንዲያቀርቡ መደላድል የሚፈጥር ዲሞክራሲያዊ ሂደት ነው፡፡ በስነ-ምክክር ዙሪያ የተዘጋጁ ልዩ ልዩ ጽሁፎች በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ሁሉም...

Read more

የጋሸና-ላሊበላ-ብልባላ-ሰቆጣ አስፋልት መንገድ ግንባታ ዳግም ተጀመረ

:::::::::::::::::::::::::::::::::::: የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ግንባታው ተቋርጦ የቆየውን የጋሸና-ላሊበላ-ብልባላ-ሰቆጣ የአስፋልት መንገድ ግንባታ በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል። 204 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክቱ ለአካባቢው ማሕበረሰብ ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንደሚያስገኝ...

Read more

116ኛው የኢትዮጵያ ፖሊስ ቀን ሲምፖዚየምና አውደ-ርዕይ ተከፈተ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ 116ኛው የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ቀን ሲምፖዚየምና አውደ-ርዕይ የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር መርቀው ከፍተዋል። ሀገር አቀፍ 116ኛው የኢትዮጵያ ፖሊስ ቀን የሲምፖዚየም እና አውደ-ርዕይ ዝግጅቶች በአዲስ አበባ ሳይንስ...

Read more
Page 133 of 281 1 … 132 133 134 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?