Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

116ኛው የኢትዮጵያ ፖሊስ ቀን ሲምፖዚየምና አውደ-ርዕይ ተከፈተ

May 1, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

116ኛው የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ቀን ሲምፖዚየምና አውደ-ርዕይ የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር መርቀው ከፍተዋል።

ሀገር አቀፍ 116ኛው የኢትዮጵያ ፖሊስ ቀን የሲምፖዚየም እና አውደ-ርዕይ ዝግጅቶች በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም መከበር ጀምሯል።

የኢትዮጵያ ፖሊስ ቀን የሲምፖዚየምና አውደ-ርዕይ ዝግጅት ከ1901 እስከ 2017 ዓ.ም ድረስ “የተለወጠ ፖሊስ፥ እየተለወጠ ላለ ሀገር” በሚል መሪ ሃሳብ በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ማርች ባንድ በደማቅ የማስጀመሪያ ሥነ-ስርዓት በይፋ ተከፍቷል።

በክብረ በዓሉም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አገኘው ተሻገር፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረ-ሚካኤል፣ የመከላከያ ሠራዊት እና የፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ መኮንኖች፥ አባትና እናት አርበኞች እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶች ታድመዋል።

ክብረ በዓሉም ከዛሬ ሚያዚያ 23 ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 25/2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት ተከታታይ ቀናት የኢትዮጵያን ፖሊስ ታሪካዊ አመጣጥና የተመዘገቡ ፖሊሳዊ የሪፎርም ስኬቶችን የሚያሳዩ ሲምፖዚየምና አውደ-ርዕይ ዝግጅቶች እንደሚካሄዱ ተገልጿል።

በዚህም በሳይንስ ሙዚየም በተደረገው የሲምፖዚየምና አውደ-ርዕይ ዝግጅት ላይ የኢትዮጵያን የፖሊስ ታሪክ፣ የፖሊስ ሪፎርም፣ የሰው ሃብት ልማት፣ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ፣ የወንጀል መከላከል፣ የወንጀል ምርመራ፣ የሠራዊት ግንባታ፣ በፖሊሳዊ ቴክኖሎጂ፣ ጤና አገልግሎት፣ የጀግኖች ማዕከል፣ አዲሱ የፌዴራል ፖሊስ የደንብ ልብስን ጨምሮ ተቋማዊ የምርታማነትና የለውጥ እርምጃዎች ለዕይታ ቀርበዋል።

በዓሉን በማስመልከት ከሚያዝያ 19 ጀምሮ እስከ 25/2017 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ድርጅት በአበበ ቢቂላ እና አዲስ አበባ ስታዲየም በሰባት የቀጣናው ሀገራት መካከል ስፖርታዊ ውድድር በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል።

የኢትዮጵያ ፖሊስ ቀን በማስመልከትም የክልልና ከተማ አስተዳደር የፖሊስ ተቋማት በተለያዩ ዝግጅቶች ክብረ በዓሉን እንደሚያከብሩት ተመላክቷል ሀገር አቀፍ 116ኛው የኢትዮጵያ ፖሊስ ቀን የማጠቃለያ መርሃ ግብርም በሚቀጥለው ሚያዝያ 26/2017 ዓ.ም በመዲናዋ መስቀል አደባባይ በሚካሄድ በደማቅ የወታደራዊ ትርዒትዝግጅት ፍፃሜውን እንደሚያገኝ ተገልጿል ዘገባው የኢዜአ ነው።

ShareTweetShare
Previous Post

44ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች

Next Post

ባየር ሊቨርኩሰን በክረምቱ ኤሪክ ቲንሃግን የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ለመቅጠር መወሰኑ ተነገረ።

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ባየር ሊቨርኩሰን በክረምቱ ኤሪክ ቲንሃግን የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ለመቅጠር መወሰኑ ተነገረ።

ባየር ሊቨርኩሰን በክረምቱ ኤሪክ ቲንሃግን የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ለመቅጠር መወሰኑ ተነገረ።

በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ባርሴሎና በሜዳው ልዊስ ኮምፓኝሽ ስታዲየም ኢንተር ሚላንን አስተናግዶ 3-3 መለያየታቸው የመልሱ ግጥሚያ እንዲናፈቅ አድርጓል።

በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ባርሴሎና በሜዳው ልዊስ ኮምፓኝሽ ስታዲየም ኢንተር ሚላንን አስተናግዶ 3-3 መለያየታቸው የመልሱ ግጥሚያ እንዲናፈቅ አድርጓል።

አውሮፕላን ጥቃት ማድረሱን አስታወቀ ፡፡

አውሮፕላን ጥቃት ማድረሱን አስታወቀ ፡፡

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?