NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፓሪስ የሚገኘውን የኖትረዳም ካቴድራልን ጎበኙ

NBC Ethiopia May 25, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፓሪስ የሚገኘውን የኖትረዳም ካቴድራልን የጎበኙ ሲሆን ይኽም የቅርሱ መጠበቅን ባሕላዊ እና አለምአቀፍ ዋጋ ያመላከተ ነበር። እ.ኤ.አ በ2019 ከተከሰተው የእሳት አደጋ በኋላ...

Read more

“ባለፉት ዓመታት ችላ ተብለው የቆዩ ቅርሶችን በመጠበቅና በመጠገን ረገድ ከፍተኛ ውጤት ተገኝቷል” የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሣ

NBC Ethiopia May 22, 2025 የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ እንደገለፁት፤ ባለፉት አምስት ዓመታት በመላ አገሪቱ ችላ ተብለው የቆዩ የባህል ቅርሶችን በመጠበቅና በመጠገን ረገድ ከፍተኛ ውጤት ተገኝቷል። ኢትዮጵያ እጅግ አስደናቂ የተፈጥሮና...

Read more

የእስራኤል ኤምባሲ ሰራተኞች ግድያ በአሜሪካ

:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: ሁለት የእስራኤል ኤምባሲ ዓባላት በዋሽንግተን ዲሲ አሜሪካ ተገደሉ፡፡ የኤምባሲ ሰራተኞቹ በአይሁድ ሚውዚየም አቅራቢያ አሊያም ከሚውዚየሙ ውጭ ነው የተተኮሰባቸው፡፡ ፖሊስ የሰላሳ ዓመት ተጠርጣሪን በቁጥጥር ስር ያዋለ ሲሆን እንዲህ ዓይነቱን የሽብር...

Read more

የምስራቅ አፍሪካ ትልቁ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ በአዲስ አበባ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ በአዲስ አበባ ዛሬ የሚጀመረው የምስራቅ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ETEX 2025 ለሦስት ቀናት ይቆያል። ከ10 ሺህ በላይ ተሳታፊዎች እንደሚታደሙበት የሚጠበቀው ይህ ኤክስፖ በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያተረፉ ኩባንያዎች...

Read more

አለም ባንክ በግጭት ምክንያት ፆታዊ ጥቃት የደረሰባቸውን ዜጎች ለመደገፍ እና አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ለማጠናከር በጋራ እንደሚሰራ አስታወቀ

::::::::::::::::::::::::::: የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ሁሪያ አሊ የአለም ባንክ የፕላኔት ዲፓርትመንት ሪጅናል ዳይሬክተር አና ዌልንስታይንና ልዑካን ቡድናቸውን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይቱም፤ የአለም ባንክ እና የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር...

Read more

ሰሜናዊ መብራቶች (Northern Lights)

ሰሜናዊ መብራቶች(Northern Lights) ወይም አውሮራ ቦሪያሊስ በአብዛኛው በሰሜናዊው የዓለም ክፍል ማለትም በአርክቲክ ክልል አካባቢ በሰማይ ላይ የሚታዩ ውብ እና አስደናቂ የብርሃን ትርኢቶች ናቸው። ይህ የብርሃን ትርኢት እንደ አረንጓዴ፣ ሰማያዊ እና...

Read more

የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ የኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በአጭር ጊዜ ውስጥ አመርቂ ስኬት ማስመዝገቡን ገለጹ።

ለሁለት ቀናት የሚቆየው የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም መካሄድ ጀምሯል። በፎረሙ ላይ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች፣የሀገር ውስጥና የዓለም አቀፍ የባንክ የስራ ኃላፊዎች፣ የዓለም አቀፍ የገንዘብና የልማት አጋር ተቋማት ተወካዮች...

Read more
Page 132 of 281 1 … 131 132 133 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?