Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

“ባለፉት ዓመታት ችላ ተብለው የቆዩ ቅርሶችን በመጠበቅና በመጠገን ረገድ ከፍተኛ ውጤት ተገኝቷል” የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሣ

"ባለፉት ዓመታት ችላ ተብለው የቆዩ ቅርሶችን በመጠበቅና በመጠገን ረገድ ከፍተኛ ውጤት ተገኝቷል" የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሣ

May 22, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

May 22, 2025

የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ እንደገለፁት፤ ባለፉት አምስት ዓመታት በመላ አገሪቱ ችላ ተብለው የቆዩ የባህል ቅርሶችን በመጠበቅና በመጠገን ረገድ ከፍተኛ ውጤት ተገኝቷል። ኢትዮጵያ እጅግ አስደናቂ የተፈጥሮና የባህል ቅርስ ባለቤት የሆነች ሀገር ናት ያሉት ሚኒስትሯ፤ ኢትዮጵያ በእውነትም የባህሎችና የመልክዓ ምድሮች ሞዛይክ ነች ብለዋል።

ዘርፉ ለረዥም ጊዜ ሊሰጠው የሚገባውን ትኩረት አለማግኘቱን ጠቅሰው፤ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የኢትዮጵያ መንግስት ቅርሶችን ለመጠበቅና ለማልማት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል። ቀደም ሲል ችላ ተብለው የቆዩ ቦታዎች አሁን ተጠብቀው ለህዝብ ክፍት መሆናቸውን በመግለጽ፤ አንድነት ፓርክና ብሔራዊ ቤተመንግስት ሙዚየምን ጨምሮ ሰፋ ያለ የባህል ቅርስ ልማት መሰራቱን ተናግረዋል።

የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው በበኩላቸው፤ በቅርስ ጥበቃ ላይ ወሳኝ ምርምር ከሌለ የቅርስ ጥበቃ የዘፈቀደ ተግባር መሆኑን ጠቅሰው ሳይንሳዊ ምርምር በቅርስ ጥበቃ ውስጥ ቁልፍ ሚና እንደሚጫወት ገልጸዋል። ተመራማሪዎች ግኝቶቻቸውን ለማሰራጨት ምቹ መድረክ የሚፈጥር ሶፍትዌር እየተዘጋጀ መሆኑንም ተናግረዋል።

2ኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የቅርስ ምርምር ጉባኤ “ምርምር ለቅርስ ጥበቃና ልማት” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ይገኛል።

የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሣ

፡፡ ፡፡ ፡፡

https://linktr.ee/NBCEthiopiaTV
Source: @NBCEthiopia
Via: NBC Ethiopia
ShareTweetShare
Previous Post

ከዘለንስኪ ጋር ተመሳስሏል የተባለለት የደቡብ አፍሪካው መሪ ራማፎሳና ትራምፕ ውይይት

Next Post

“ከሰላም ውጭ ሌሎች አማራጮች አያዋጡም” እሸቱ የሱፍ (ዶ/ር)

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
“ከሰላም ውጭ ሌሎች አማራጮች አያዋጡም” እሸቱ የሱፍ (ዶ/ር)

"ከሰላም ውጭ ሌሎች አማራጮች አያዋጡም" እሸቱ የሱፍ (ዶ/ር)

የሻዕቢያና የህወሓት ፀሐይ እየጠለቀች ነው – ከ ሌ/ ጀነራል ዮሐንስ ገ/ መስቀል ጋር

የሻዕቢያና የህወሓት ፀሐይ እየጠለቀች ነው - ከ ሌ/ ጀነራል ዮሐንስ ገ/ መስቀል ጋር

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፓሪስ የሚገኘውን የኖትረዳም ካቴድራልን ጎበኙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፓሪስ የሚገኘውን የኖትረዳም ካቴድራልን ጎበኙ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?