NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

የግብርናውን ዘርፍ ማዘመንና ምርታማነትን ማሳደግ የሚያስችል ዘመናዊ አሰራርን መከተል ይገባል

:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: የግብርናውን ዘርፍ ማዘመንና ምርታማነትን ማሳደግ የሚያስችል ዘመናዊ አሰራርን መከተል ይገባል ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ ገለጹ። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ከባለድርሻ...

Read more

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ያስከበሩ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራዎች ተከናውነዋል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር)

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ያስከበሩ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራዎች መከናወናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) ገለጹ። የ2017 በጀት ዓመት የሦስተኛው ሩብ ዓመት የ100 ቀን አፈጻጸም እና የተሟላ...

Read more

ሀገራዊ የብልፅግና ግባችንን እና ዓመታዊ እቅዶቻችንን ለማሳካት ተቋማት ቀን ከሌት ሊተጉ ይገባል፡፡

የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ እና የዘርፎችን ዕቅድ አፈጻጸም ዛሬ ከፌደራል ተቋማት የስራ ኃላፊዎች ጋር መገምገም ጀምረናል፡፡ በቆይታችንም በ100 ቀናት የትኩረት ማዕከል የሆኑ ዋና ዋና ተግባራት፣...

Read more

የጣሊያን ሴሪ ኤ የ32ተኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሃ ግብር በወሳኝ ጨዋታ ምሽት ላይ ይጠናቀቃል። በሴሪ ዓው ሁለተኛ ስፍራ ላይ የሚገኘው ናፖሊ ከመሪው ኢንተር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ 4 ለማውረድ በሜዳው ኢንፖሊን...

Read more

በሳምንቱ መጨረሻ በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ተጠባቂ ጨዋታዎች ይደረጋሉ

::::::::::::::::::::::::::::: የ32ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ነገ ቀን 8፡30 ማንችስተር ሲቲ በሜዳው ክሪስታል ፓላስን በሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጀመራል። ውሃ ሰማያዎዎቹ የቻምፒዮንስ ሊግ ስፍራን የዘው ለማጣናቀቅ ፉክክር ውስጥ ይገኛሉ።አንድ ተስተካካይ ጨዋታ እየቀረው...

Read more

የአውሮፓ ሕብረት ከኢትዮጵያ ጋር ላለው ግንኙነት የተለየ ትኩረት እንደሚሰጥ አስታወቀ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የአውሮፓ ሕብረት ከኢትዮጵያ ጋር ላለው ግንኙነት የተለየ ትኩረት እንደሚሰጥ የሕብረቱ ውጭ ግንኙነት አገልግሎት የኢኮኖሚ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ምክትል ዋና ጸሐፊ ሳይመን ሞርዱ አረጋገጡ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ...

Read more

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስትር አለሙ ስሜ(ዶ/ር) ጋር በመሆን የቃሊቲ የሀገር አቋራጭ እና የመካከለኛ ትራንስፖርት መናኻሪያ ግንባታን ጎብኝተዋል::

ይህ ተርሚናል በ3 ነጥብ 9 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን ለዋናው መንገድ ቅርብ በሆነ ስፍራ ላይ ይገኛልግንባታው ሲጠናቀቅ በሰዓት እስከ 120 አውቶቡሶችን እና 7 ሺህ 200 ተሳፋሪዎችን በአንድ ጊዜ የማስተናገድ...

Read more

የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፈሰር ብርሃኑ ነጋ በጂንካ ከተማ የመማር ማስተማር እንቅስቃሴን ይጎበኛሉ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፈሰር ብርሃኑ ነጋ በጂንካ ከተማ የመማር ማስተማር እንቅስቃሴን ለመጎብኘት ኣሪ ዞን ጂንካ ከተማ ገብተዋል። ሚኒስትሩ በቆይታቸው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እየተካሄደ ባለው የትምህርት ጉባኤ ላይም ይሳተፋሉ። ሚኒስትሩ በተጨማሪም...

Read more
Page 137 of 282 1 … 136 137 138 … 282

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?