Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

በአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ እየተመዘገቡ ያሉ ውጤቶች

April 16, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የሚያከናውናቸውን የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፎች በ11 ክልሎች እና 2 የከተማ አስተዳደሮች ማከናወኑ የሚታወቅ ነው፡፡

በዚህ ሂደት ኮሚሽኑ አጀንዳን ከተለያዩ የክልል/ ከተማ አስተዳደር ባለድርሻ አካላት መሰብሰብ ተቀዳሚ ግቡ መሆኑ ቢታወቅም ሂደቱ ለሀገራዊ ምክክሩ ቀጥተኛ ያልሆነ በጎ አስተዋፅኦን በማበርከት ላይ ነው፡፡

ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሀሳቦች ኮሚሽኑ በሂደቱ እያስመዘገባቸው ያሉ ቀጥተኛ ያልሆኑ ውጤቶች ናቸው፡፡

1. በባለድርሻ አካላት መካከል የተሻለ መተማመን እና ግንኙነትን ማዳበር

እየተከናወነ ባለው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ በሀገራቸው ጉዳይ ላይ መሳተፍ የሚገባቸው ባለድርሻ አካላት ተገናኝተው በጋራ ጉዳዮቻቸው ላይ እየመከሩ ይገኛሉ፡፡ ውይይቶቹ በተለያየ ፈርጆች በተለዩ ወገኖቻችን መካከል መተማመንን በመገንባት ተስፋ ሰጪ የሆኑ በጋራ የመስራት ልምምዶች እንዲዳብሩ አስችለዋል፡፡

2. የባለድርሻ አካላት ባለቤትነትን መፍጠር

የሀገራዊ ምክክር ሁሉም ባለድርሻ አካላት ባለቤትነት ተሰምቷቸው በሂደቱ በእኩል ሊሳተፉበት የሚገባ የዲሞክራሲ ሂደት ነው፡፡ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ በተከናወነባቸው የሀገራችን አካባቢዎች የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ለሂደቱ ስኬት በተለያየ ረገድ ያሳዩት ርብርብ እና ተነሳሽነት ይበል የሚያሰኝ ሲሆን ይህም በሂደቱ ያላቸውን ባለቤትነት እንዲገነቡ አስችሏቸዋል፡፡

3. የዲሞክራሲ ባህልን ማሳደግ

ሀገራዊ ምክክር ከተደረገባቸው አብዛኛዎቹ ሀገራት ማስተዋል የሚቻለው ሂደቱን አካታችና አሳታፊ ለማድረግ ከፍተኛ ጥረቶች ተደርገዋል፡፡

ይህም መሰረታዊ ከሆነው የዲሞክራሲ አስተምህሮት ጋር በቀጥታ የሚገናኝ በመሆኑ ዜጎች በሀገራቸው ጉዳይ ላይ ሀሳባቸውን በመግለፅ፣ ወኪሎቻቸውን በመምረጥ፣ ውሳኔዎችን በመስጠት ብሎም በሂደቱ የባለቤትነት ድርሻ እንዲኖራቸው እንዳስቻለ መዛግብትም ያስረዳሉ፡፡

በዚሁ አግባብ በአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ሲሳተፉ የቆዩ የባለድርሻ አካላት ወኪሎችም ከላይ የተጠቀሱትን ዲሞክራሲያዊ መብቶቻቸውን በአግባቡ የተገበሩ ሲሆን ይህም ዲሞክራሲን እንደ ባህል ለማሳደግ የሚደረገውን ጥረት በእጅጉ ያግዛል፡፡

4. የምክክር ባህልን ማጎልበት

የአጀንዳ ማሰባሰብ በተከናወነባቸው የተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች ግጭቶችን ሀገር በቀል በሆኑ መንገዶች መፍታት የተለመደ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን በሀገር በቀል የሽምግልና ስርዓት ያልተፈቱ የሀሳብ ልዩነቶችን ለመፍታት ሂደቱ ሀሳቦች በሚገባ እንዲንሸራሸሩ መንገዱን አመቻችቷል፡፡ ይህም የሀሳብ ልዩነት ያላቸው የተለያዩ ጎራዎች በሀሳብ ልዩነቶቻቸው ላይ ተወያይተው የምክክርን ባህል እንዲያጎለብቱ አጋጣሚ ፈጥሯል፡፡

5. መረጃዎችን ማሰባሰብ

የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ በርካታ የሚባሉ ባለድርሻ አካላትን ማሳተፉ እሙን ነው፡፡ በሂደቱ ኮሚሽኑ ለስትራቴጂያዊ ጉዳዮች ፍጆታ የሚውሉ እና በቀጣይ ለሚደረጉ የምክክር ሂደቶች ግብዓት የሚሆኑ መረጃዎችን በማሰባሰብ እና በማደራጀት ስኬታማ የሆኑ ተግባራትን አከናውኗል፡፡

ኢትዮጵያ እየመከረች ነው!

May be an image of text that says "በአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ 00000 እየተመዘገቡ ያሉ ውጤቶች 0000OO የኢትዮጵያ ሀገራዊ ETHIOPIANNATIONAL ETHIOPIAN NATIONAL ምክክር ኮሚሽን DIALOGUE COMMISSION"

Like

Comment

Share

ShareTweetShare
Previous Post

የሚያዝያ 08 2017 የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia ‪‬

Next Post

አሜሪካ ወደ 30 የሚጠጉ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ኤምባሲዎቿንና ቆንስላዎቿን ልትዘጋ መሆኑ ተገለፀ፡፡

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
አሜሪካ ወደ 30 የሚጠጉ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ኤምባሲዎቿንና ቆንስላዎቿን ልትዘጋ መሆኑ ተገለፀ፡፡

አሜሪካ ወደ 30 የሚጠጉ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ኤምባሲዎቿንና ቆንስላዎቿን ልትዘጋ መሆኑ ተገለፀ፡፡

ማን ያሸንፋል ?

ማን ያሸንፋል ?

“በአማራ ክልል የሚገኝ ታጣቂ ቡድን ለምክክር ኮሚሽኑ አጀንዳውን አስገብቷል”- መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

“በአማራ ክልል የሚገኝ ታጣቂ ቡድን ለምክክር ኮሚሽኑ አጀንዳውን አስገብቷል”- መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?