admin

admin

በጋዛ በረሃብ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ100 አለፈ

NBC Ethiopia በጋዛ እየተካሄደ ባለው ተከታታይ ጦርነት በረሃብ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በእጅጉ እየጨመረ መምጣቱን የጤና ባለስልጣናት አስታውቀዋል ። ትናንት ብቻ አራት ህጻናትን ጨምሮ ቢያንስ 15 ፍልስጤማውያን በረሃብ ህይወታቸውን ማጣታቸው ተገልጿል።...

Read more

በሕወሓት ስም የሚንቀሳቀሰው ወታደራዊ አንጃ የከፈተው ጥቃት እና ያጋጠመው ተቃውሞ

NBC Ethiopia "ትግራያን አድቮኬሲ ፎር ሂዩማን ራይትስ ኤንድ ጀስቲስ ኢንተርናሽናል" (TAHRJI) በሕወሓት ስም በሚንቀሳቀሰው ወታደራዊ አንጃ እና በኤርትራ መንግስት ጥምረት በትግራይ ህዝብ ላይ ህገ ወጥ እና ክህደት የተሞላበት ዘመቻ ተከፍቶበታል...

Read more

ኢትዮጵያና ቻይና በግብርና ምርምር ቴክኖሎጂ ትብብራቸውን እንደሚያጠናክሩ ገለጹ

NBC Ethiopia ኢትዮጵያና ቻይና የግብርና ምርታማነትን በሚያሳድጉ አዳዲስ የግብርና ምርምር ቴክኖሎጂዎች ያላቸውን ትብብር የበለጠ እንደሚያጠናክሩ ገለጹ። የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ከቻይና ሻንጋይ ጂያኦቶንግ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ሳይንስና ኢንጅነሪንግ ልኡካን ቡድን ጋር...

Read more

158 ዓመት ዕድሜ ያለው የብሪታንያው የትራንስፖርት ድርጅት የሳይበር ጥቃት እንደደረሰበት ተገለፀ

NBC Ethiopia ‎በደካማ ይለፍ ቃል ሳብያ በመረጃ መንታፊዎች ውድመት እንደደረሰበት የተነገረው የ158 ዓመት ድርጅቱ፣ በዚህ ምክንያት 700 ሰዎች ስራቸውን ለማጣት ተገደዋል ተብሏል። ‎‎የሰሜን ትራንስፖርት ድርጅት ብሪታንያ ውስጥ ከሚገኙ በተደጋጋሚም በመረጃ...

Read more

የስፖርቲንግ ሊዝበኑ አጥቂ ቪክቶር ዮኬሬሽ ወደ አርሰናል የሚያደርገው ዝውውር በስተመጨረሻ ከፍጻሜ ደርሷል ተባለ

NBC Ethiopia በዝውውር መስኮቱ እጅግ አሰልቺ የሆነው የስዊድናዊው አጥቂ የሰሜን ለንደን ዝውውር በስተመጨረሻ መጠናቀቁን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ሁለቱን ክለቦች ለሳምንታት ሳያግባባ የቆየው እና ዝውውሩን ያጓተተው የተጫዋቹ ስኬቶች ላይ የተመሰረቱ የጥቅማ...

Read more

ሁጎ ኤኪቲኬ ወደ ሊቨርፑል የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ እንግሊዝ ደርሷል

NBC Ethiopia የኢንትራክት ፍራንክፈርቱ አጥቂ ሊቨርፑልን ለመቀላቀል የህክምና ሂደት ለማጠናቀቅ መርሲሳይ መድረሱ ተዘግቧል። ሻምፒዮኑ ሊቨርፑል በዝውውር ገበያው በንቃት እየተሳተፈ ሲሆን፤ የ22 አመቱ ተጫዋች 4ኛው አዲስ ፈራሚ ተጫዋች ሆኖ ይተዋወቃል። ሊቨርፑል...

Read more

የቀድሞ የሊቨርፑል እና ቼልሲ ተጫዋች ጆዪ ጆንስ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

NBC Ethiopia ታሪካዊው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ እና የዌልስ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች በህመም ሳቢያ በ70 አመቱ ህይወቱ አልፏል። ዌልሳዊው የቀድሞ የግራ መስመር ተከላካይ በሊቨርፑል ቤት ከአውሮፓውያኑ ከ1975 እስከ 1978 ከዚያም ወደ...

Read more

በክረምቱ ድንገተኛ ጎርፍ ሊከሰት ስለሚችል ህብረተሰቡ ጥንቃቄ ያድርግ – የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት

NBC Ethiopia በመጪዎቹ አስር ቀናት አልፎ አልፎ የሚኖረው ከባድ ዝናብ ለጎርፍ ተጋላጭ በሆኑ ተፋሰሶች ላይ ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊያስከትል ስለሚችል ህብረተሰቡ ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለፀ። ኢንስቲትዩቱ እንዳስታወቀው በመጪዎቹ...

Read more

በጥምር የሴቶች የሜዳ ቴኒስ ጨዋታ ቬኒስ ዊሊያምስ እና ሃይሊ ባብቲስት አሸነፉ

NBC Ethiopia በዋሽንግተን ኦፕን በተደረገ የጥምር ሴቶች የቴኒስ ጨዋታ ቬኑስ ዊሊያምስ እና ሃይሊ ባብቲስት ተጋጣሚዎቻቸው ኢውጊን ቦካርድ እና ክለርቪ ንጎኒ ላይ ድል ተጎናጽፈዋል። ዊሊያምስ እና ባብቲስት ተጋጣሚዎቻቸው ላይ የጨዋታ የበላይነት...

Read more
Page 10 of 52 1 … 9 10 11 … 52

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?