admin

admin

“ችግኞችን እንተክላለን! ልማታችንን እናስቀጥላለን! ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት እናደርጋታለን” ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)

NBC Ethiopia የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4 ኪሎ ህፃናት እና ወጣቶች ቲያትር (ወክማ) አካባቢ ለ4ተኛ ጊዜ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር አካሂዷል፡፡ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ...

Read more

አሜሪካ ዳግም ዩኔስኮን ልትለቀ ነው ተባለ

‎NBC Ethiopia ‎የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራንፕ ሀገራቸው ዩኔስኮን ለቃ እንድትወጣ መወሰናቸው ተናግረዋል። የነጩ ቤተመንግስት ምክትል ቃል አቀባይ አና ከሊ ማክሰኞ ዕለት ለኒዮርክ ፖስት እንደተናገሩት፣ ዩኔስኮ ከፋፋይ ባህላዊና ማኅበራዊ ጉዳዮችን ይደግፋል...

Read more

የዴሞክራሲ ባህልን ለመገንባት በትብብር መስራት አለብን-ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

NBC Ethiopia የዴሞክራሲ ባህልን በመገንባት ጉዳይ ሁላችንም በትብብር በመሥራት አርአያ ሆነን ማሳየትም አለብን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት እና ሰላም ሚኒስቴር በጋራ...

Read more

ህዝባዊ ተቃውሞ በዩክሬን

NBC Ethiopia የፀረ-ሙስና ኤጀንሲዎችን የሚያዳክመው የዘለንስኪ አዲስ ህግ በኪየቭ፣ ሊቪቭ፣ ዲኒፕሮ እና ኦዴሳ ከተሞች ውስጥ ህዝባዊ ተቃውሞዎችን ቀስቅሷል፡፡ ፕሬዝደንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ የሀገሪቱን ገለልተኛ የፀረ-ሙስና ኤጀንሲዎች የዩክሬን ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሙሉ...

Read more

#የታሪክ_እፍታ

NBC Ethiopia ልክ በዛሬው ቀን ሀምሌ 16 1884 ዓ. ም ልጅ ተፈሪ መኮንን ተወለዱ፡፡ ከአባታቸው ከልዑል ራስ መኮንን ወልደ ሚካኤል እና ከእናታቸው ከወይዘሮ የሺእመቤት አሊ ሐረርጌ በሚገኘው ኤጀርሳ ጎሮ በሚባል...

Read more

ኒውካስትል ዩናይትድ ለዮሃን ዊሳ ያቀረበው የዝውውር ጥያቄ በብሬንትፎርድ ውድቅ ተደረገበት

NBC Ethiopia የፍራንክፈርቱ አጥቂ ሁጎ ኤኪቲኬ ወደ ሊቨርፑል መጓዙን ተከትሎ ፊቱን ወደ ዮሃን ዊሳ ያዞረው ኒውካስትል ያቀረበው የዝውውር ጥያቄ ተቀባይነት አጥቷል። ኒውካስትል ዩናይትድ ለኮንጎዋዊው አጥቂ 25 ሚሊዮን ፓውንድ ያቀረበ ሲሆን...

Read more

አትሌቲኮ ማድሪድ ማርክ ፑቢልን ለማስፈረም ከስምምነት ደረሰ

NBC Ethiopia የስፔን ላሊጋው ክለብ አትሌቲኮ ማድሪድ በዚያው በላሊጋው ለአልሜሪያ የሚጫወተውን የቀኝ መስመር ተከላከይ የግሉ ማድረግ ችሏል። አልሜሪያ ከቀናት በፊት ከወልቭስ የዝውውር ጥያቄው ቀርቦለት ተጫዋቹ ወደ እንግሊዝ ሊሸኘው የነበረ ቢሆንም፣የተጫዋቹ...

Read more

”የትምህርት ስብራት መጠገን አለበት” የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርስቲ

NBC Ethiopia በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርስቲ በክረምት ልዩ የመምህራን ትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም ግንባታ ሥልጠና ማስጀመሪያ መርሐግብር እየተከናወነ ይገኛል። በትምህርት ዘርፍ የሚታየውን ስብራት ለመጠገን እና ጥራትን ለማሳደግ የመምህራንን አቅም የሚያሳድገው የአሰልጣኞች...

Read more
Page 9 of 52 1 … 8 9 10 … 52

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?