Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

አሜሪካ ዳግም ዩኔስኮን ልትለቀ ነው ተባለ

አሜሪካ ዳግም ዩኔስኮን ልትለቀ ነው ተባለ

July 23, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

‎NBC Ethiopia

‎የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራንፕ ሀገራቸው ዩኔስኮን ለቃ እንድትወጣ መወሰናቸው ተናግረዋል።

የነጩ ቤተመንግስት ምክትል ቃል አቀባይ አና ከሊ ማክሰኞ ዕለት ለኒዮርክ ፖስት እንደተናገሩት፣ ዩኔስኮ ከፋፋይ ባህላዊና ማኅበራዊ ጉዳዮችን ይደግፋል በማለት አሜሪካ ድርጅቱን ለቃ ትወጣለች ብለዋል። ‎ዩኔስኮና ነጩ ቤተመንግሥት የአሜሪካን መልቀቅ በቶሎ አለመቀበላቸው ተነግሯል።

አሜሪካ ዩኔስኮን ስትለቅ ይህ ለሶስተኛ ጊዜ ሲሆን፣ የዶናልድ ትራፕ አስተዳደር ከዚህ ቀደም ሀገሪቱን ከዓለም ጤና ድርጅት አባልነትና ከፓሪሱ የአየር ንብረት ስምምነት ማስወጣታቸው ይታወሳል።

‎ፕሬዝደንቱ ከመጀመሪያ ስልጣን ዘመናቸው አንስተው አሜሪካ ከድርጅቱ እንድትለቅ ሲገፉ የነበር ሲሆን፣ በቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ዳግም ወደ ድርጅቱ መመለስ ችላለች። ይሄው የሀገሪቱ ውሳኔ ከታህሳስ 2026 ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ተመላክቷል።

‎”‎ውሳኔው የሚያሳዝን ነው” በማለት የገለጹት የዬኔስኮ ዋና ዳይሬክተር ኦድሬ አዙሌይ፤ ነገር ግን የሚያስገርም እንዳልሆነና በትራንፕ አስተዳደር ወቅት አሜሪካ ከድርጅቱ መልቀቋ የሚታወቅ ነበር ሲሉ አስታውሰዋል።

‎ዶናልድ ትራንፕ በ2023 ዳግም ወደስልጣን ከመጡ በኋላ አሜሪካን ከዩኔስኮ የማስወጣቱን ጉዳይ እንደሚገፉበት ይጠበቅ ነበር ብለዋል። የትራንፕ አስተዳደር በ2017 እንዳስታወቀው ዩኔስኮ በእስራኤል ላይ የሚያደርገውን አድልዎ በመጥቀስ ከድርጅቱ እንደምትለቅ ገልጸዋል።

‎እስራኤልና አሜሪካ ዩኔስኮ ፍልስጤምን አባል ካደረገ በኋላ ለድርጅቱ የሚያደርጉትን የፋይናንስ ድጋፍ በ2011 መቆማቸው ይታወሳል። አሜሪካ ከዚህ ቀደመ በ1984 በሬገን አስተዳደር ዩኔስኮ በወቅቱ ለሶቬት አድሎና ሙስና በተመሎ መንገድ ፍላጎቷን ያራምዳል በማለት ድርጅቱነን የለቀቀች ሲሆን፣ በ2003 በጆርጅ ደብሊው ቡሽ ዘመን ዳግም መመለስ ችላለች።

‎

በ አማኑኤል ምትኩ

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMetatrump
ShareTweetShare
Previous Post

የዴሞክራሲ ባህልን ለመገንባት በትብብር መስራት አለብን-ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

Next Post

“ችግኞችን እንተክላለን! ልማታችንን እናስቀጥላለን! ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት እናደርጋታለን” ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
“ችግኞችን እንተክላለን! ልማታችንን እናስቀጥላለን! ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት እናደርጋታለን” ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)

"ችግኞችን እንተክላለን! ልማታችንን እናስቀጥላለን! ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት እናደርጋታለን" ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)

የሐምሌ 16 ቀን 2017 ዓ.ም የምሽት ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia

የሐምሌ 16 ቀን 2017 ዓ.ም የምሽት ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia

ኢሳያስ ተስፋ ቆረጡ ወይስ አረጁ ?  የወንጀል ኑዛዜ ወይስ የጭሬ አጠፋዋለሁ አባዜ ? ‪

ኢሳያስ ተስፋ ቆረጡ ወይስ አረጁ ? የወንጀል ኑዛዜ ወይስ የጭሬ አጠፋዋለሁ አባዜ ? ‪

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?