ደብዛው የጠፋው አውሮፕላን ተከስክሶ ተገኘ
ተጨማሪ ዜና( update) NBC Ethiopia 49 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረው የአውሮፕላን ፍርስራሽ በሩሲያ ምሥራቃዊ ክፍል ተገኘ። የሩሲያ ድንገተኛ አደጋ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው አውሮፕላኑ ከቻይና አዋሳኝ በሆነው የአሙር ክልል አቅራቢያ እንደተገኘ ገልጸዋል፡፡...
Read moreተጨማሪ ዜና( update) NBC Ethiopia 49 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረው የአውሮፕላን ፍርስራሽ በሩሲያ ምሥራቃዊ ክፍል ተገኘ። የሩሲያ ድንገተኛ አደጋ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው አውሮፕላኑ ከቻይና አዋሳኝ በሆነው የአሙር ክልል አቅራቢያ እንደተገኘ ገልጸዋል፡፡...
Read moreNBC Ethiopia በሳዑዲ አረቢያ ፐብሊክ ኢንቨስትመንት ፈንድ ባለቤትነት የሚተዳደረው ኒውካስትል አዲስ የስፖርት ዳይሬክተር ሊሾም ውይይት ላይ እንደሚገኝ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። አዲሱ ተሿሚ እንግሊዛዊው ሮስ ዊልሰን ሲሆኑ ከአሰልጣኝ ኤዲ ሃው ጋር...
Read moreNBC Ethiopia በአውሮፓውያኑ ጥቅምት 9 2024 በግሪክ ግሊፋዳ ከተማ የሼፍልድ ዩነይትዱ ተጭዋች ጆርጅ ባልዶክ በመኖሪያ ቤቱ የመዋኛ ገንዳ ውስጥ ሞቶ መገኘቱ ይታወሳል። በጉዳዩ ላይ ምርመራ ሲያደርግ የቆየው የግሪክ ፖሊስ የተጫዋቹ...
Read moreNBC Ethiopia በሩሲያ 49 ሰዎችን ያሳፈረ ኤንቶኖቭ-24 አውሮፕላን ደብዛው ጠፋ፡፡ በአሙር ግዛት ሲበር የነበረው አውሮፕላን የገባበት አለመታወቁን የሩቅ ምስራቅ ሩሲያዋ ግዛት ገዥ አስታውቀዋል፡፡ እንደ ገዥው ቫሲሊ ኦርሎቭ ንግግር አውሮፕላኑ አምስት...
Read moreNBC Ethiopia የፖርቱጋሉ ክለብ የቼልሲውን የክንፍ መስመር አጥቂ የግሉ ለማድረግ ከቼልሲ ጋር በመነጋገር ላይ መሆኑን ታማኝ ምንጮች ዘግበዋል። ጆዋው ፊሊክስ የምዕራብ ለንደኑ ቼልሲ በያዝነው የዝውውር ገበያ መልቀቅ ከሚፈልጋቸው ተጫዋቾች ዋነኛው...
Read moreNBC Ethiopia የባንግላዲሽ የአየር ሃይል ተዋጊ ጀት በዳካ ትምህርት ቤት ላይ ተከስክሶ 25 ተማሪዎችን ጨምሮ 31 ሰዎች መሞታቸውን ተከትሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚዎች ተጠያቂነትን እንዲሰፍን በባንግላዲሽ ሰልፍ ወተዋል። የባንግላዲሽ ባለስልጣናት አደጋው...
Read moreNBC Ethiopia ኢራን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት እንዲሁም ከዓለምአቀፉ የአቶሚክ ሀይል ድርጅት የቴክኒክ ቡድን በቴህራን ጉብኝት እንዲያደርግ ፍቃድ ሰጠች። የቴክኒክ ቡድኑ በመጪዎቹ ሁለት ወይንም ሶስት ሳምንታት ወደ ቴኽራን በማቅናት ጉብኝት ያደርጋል...
Read moreNBC Ethiopia እስራኤል በጋዛ እያካሄደች ያለችው በጅምላ የማስራብ ዘመቻ ከ100 በላይ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ እርዳታ ድርጅቶች አወገዙ። ድርጅቶቹ መንግስታት አፉጣኝ እርምጃ እንዲወስዱም ጥሪ አቅርበዋል። ሴቭ ዘ ችልድረን፣ ኦክስፉምና፣ ሜዲስንስ ሳን...
Read moreNBC Ethiopia በክልላችን ፖሊስ ኮሚሽን የኮሚኒኬሽን ባለሙያ የነበሩት ከሀጅ ጃሚኢ አደም አህመድ ከስራ ቦታ ወደ ጠላት መኮብለሉ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የፖሊስ ኮሚሽን የፌስ ቡክ ፔጅ በከሀጅ ጃሚኢ አደም እጅ የነበረ እና...
Read moreNBC Ethiopia በሰኔ ወር መጀመሪያ ላይ 260 ሰዎች የሞቱበትን የህንድ አውሮፕላን አደጋ ተከትሎ የተሳሳቱ አስከሬኖች ወደ ወዳጅ ዘመዶቻቸው እየተላኩ መሆኑን ዴይሊ ሜይል ዘግቧል። የሕንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሁሉም አስከሬኖች በሙያዊ...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.