admin

admin

ኒውካስትል ዩናይትድ ቤንጃሚን ሼሽኮን ለማስፈረም ውይይት ጀመረ

NBC Ethiopia ትውልደ ኤርትራዊውን አጥቂ አሌክሳንደር ኢሳቅን የማጣት አደጋ ውስጥ የገባው ኒውካስትል ከተለያዩ የፊት መስመር ተጫዋቾች ጋር ስሙ ተያይዞ እየተነሳ ይገኛል። ኒውካስትል የኖቲንግሃም ፎረስቱን አጥቂ ዮሃን ዊሳን ለማስፈረም ያቀረበው ጥያቄ...

Read more

የህንድና እንግሊዝ ስምምነት

NBC Ethiopia ህንድ እና ዩናይትድ ኪንግደም ወሳኝ የተባለውን የንግድ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የህንድ ንግድ ሚኒስትር እና የእንግሊዝ የቢዝነስ የውጭ ጉዳዮች እና ንግድ ሚኒስትር ፈርመውታል። የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስተ ኬር ስታርመር እና...

Read more

ፈረንሳይ ለእስራኤል ጀርባ ሰጠች

NBC Ethiopia ፈረንሳይ ለፍልስጤም የአገርነት እውቅና ልትሰጥ መሆኑን አስታወቀች። ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኤክስ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ፣ በመስከረሙ የመንግስታቱ ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ለፍልስጤም አገርነት እውቅና እሰጣለሁ በሚል አረጋግጠዋል። “በአሁኑ ሰዓት...

Read more

በታይላንድ እና ካምቦዲያ ድንበር ላይ በተነሳ ግጭት ከ12 በላይ ሰዎች ተገደሉ

NBC Ethiopia በታይላንድ እና በካምቦዲያ ወታደሮች መካከል በተነሳ ግጭት ከ12 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ። የታይላንድ ጦር የካምቦዲያ ወታደሮችን በመጀመሪያ በከባድ መሳሪያዎች ተኩስ የከፈቱ ሲሆን የካምቦዲያ ጦር ደግሞ ለመከላከል እርምጃወችን ወስዶል፡፡የተኩስ...

Read more

በአፋር ክልል የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር የሕብረተሰቡን ተጠቃሚነት አሳድጓል – ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ

NBC Ethiopia በአፋር ክልል ሲከናወን የቆየው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር የሕብረተሰቡን ተጠቃሚነት እያሳደገ መምጣቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ተናገሩ። የአፋር ክልል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በዱብቲ ወረዳ ጉሩሙዳሌ ቀበሌ ዛሬ...

Read more

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን መቋቋሙ ከቱሪዝም ዘርፍ የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግ እንደሚያግዝ ተመላክቷል

NBC Ethiopia የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 89/2017 ራሱን ችሎ እንዲዋቀር በአዲስ አበባ ም/ቤት መጽደቁ ይታወሳል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን ኮሚሽነር ሁንዴ ከበደ የኮሚሽኑ መቋቋምን...

Read more

የአማራ ክልል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ተመሠረተ

NBC Ethiopia የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችን እንቅስቃሴ በግልጸኝነት፣ በተጠያቂነት፣ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን እና ሀገራዊ እሴቶችን ያከበረ የአሥተዳደር ሥርዓት እንዲኖራቸው እና ድርጅቶቹን በመወከል ሚናውን እንዲወጣ የሚያስችል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በባሕር...

Read more
Page 7 of 52 1 … 6 7 8 … 52

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?