በታይላንድ እና በካምቦዲያ ወታደሮች መካከል በተነሳ ግጭት ከ12 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ።
የታይላንድ ጦር የካምቦዲያ ወታደሮችን በመጀመሪያ በከባድ መሳሪያዎች ተኩስ የከፈቱ ሲሆን የካምቦዲያ ጦር ደግሞ ለመከላከል እርምጃወችን ወስዶል፡፡የተኩስ ልውውጡ የቀጠለ ሲሆን ንጹሃንም ሰለባ እየሆኑ ይገኛሉ፡፡
ዘገባው የአልጀዚራ ነው
በ-ሔርሜላ ተመስገን
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












