admin

admin

የሁቲዎች አዲስት ትዕዛዝ

NBC Ethiopia የየመን ሁቲዎች ከእስራኤል ወደቦች ጋር ስምምነት ያለው የትኛውም መርከብ እንደሚመታ አስጠነቀቁ። ''የየትኛውም ኩባንያ መርከብ በየትኛውም አገር ሰንደቅ ዓላማ ስም ይንቀሳቀስ ዒላማ ይሆናል'' በሚል ዝተዋል። ሁቲዎች ወደ 4ኛው ምዕራፍ...

Read more

በሩሲያ ላይ ጥቃት

NBC Ethiopia ሩሲያ አንድ መቶ የሚሆኑ የዩክሬንን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን አየር ላይ አከሸፍኩ አለች። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በተለያዩ የሞስኮ ግዛቶች ላይ ጥቃቱ መሰንዘሩን አሳውቋል። በኪዬቭ እና በሞስኮ መካከል ያለው ዲፕሎማሲያዊ...

Read more

ሀሰተኛ የባቡር ትራንስፖርት ትኬት በማዘጋጀት ሲሸጥ የነበረ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ሰራተኛ በቁጥጥር ስር ዋለ

NBC Ethiopia ያፌት አለማየው የተባለው ተጠርጣሪ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ትኬት ቆራጭ ሲሆን የወንጀል ድርጊቱን የፈፀመው ሐምሌ 14 ቀን 2017 ዓ/ም በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ልዩ...

Read more

የክረምት በጎ ፈቃድ በጋምቤላ

NBC Ethiopia የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ዛሬ በጋምቤላ ከተማ ተካሂዷል። የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ እንደገለጹት የመደጋገፍና የመተባበር እሴቶችን በማጎልበት ለሀገራዊና ክልላዊ የልማትና...

Read more

በሐረሪ ክልል የተመዘገቡ ስኬቶችን የማጎልበት ስራ ይከናወናል

NBC Ethiopia በሐረሪ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የተመዘገቡ ስኬቶችን ለማጎልበት ይሰራል ሲሉ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሮዛ ኡመር ተናገሩ። የሐረሪ ክልል የመንግስትና የፓርቲ የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ...

Read more

ለወዳጅነት ጨዋታ ወደ አሜሪካ ከሚጓዘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ 9 አባላት ቪዛ መከልከላቸው ተሰማ

NBC Ethiopia ወደ አሜሪካ አቅንቶ ከዲሲ ዩናይትድ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዝግጅቱን እያደረገ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ 9 አባላት ቪዛ መከልከላቸውን ሶከር ኢትዮጵያ ዘግቧል። የብሔራዊ ቡድኑ አባላት ዛሬ ጠዋት...

Read more

ከሰሞኑ በአንዳንድ የአዲስ አበባ አካባቢዎች በተስተዋለው የጎርፍ አደጋ ምክንያት የተፈጠረ የከፋ አደጋ አለመኖሩ ተገለፀ

NBC Ethiopia የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎቶችን አስመልክቶ የ2017 በጀት አመት የስራ አፈፃፀምና የ2018 ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ የአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ፅ/ቤት መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት በም/ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ...

Read more

ሂዮንግ ሚን ሰን ወደ አሜሪካው ሎስ አንጀለስ ክለብ ለመጓዝ ከጫፍ መድረሱ ተዘገበ

NBC Ethiopia የቶተንሃም ሆትስፐሩ ታሪካዊ ተጫዋች ከ10 አመታት ቆይታ በኋላ ከሰሜን ለንደኑ ክለብ ሊለቅ መቃረቡን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ደቡብ ኮሪያዊው የክንፍ ተጫዋች ከሳዑዲ አረቢያ ክለቦች ጥያቄ ቢቀርብለትም ፍላጎቱ ወደ አሜሪካው...

Read more
Page 6 of 52 1 … 5 6 7 … 52

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?