የቤይጂንግ ጎርፍ የፈጠረው ቀውስ
NBC Ethiopia በቻይና ዋና ከተማ ቤጂንግ እና በአጎራባች ክልሎች በተከሰተው ከባድ ዝናብና ጎርፍ ከ30 በላይ ሰዎችን ህይወት መቀረጠፉን የሀገሪቱ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። በአስር ሺ የሚቆጠሩ ነዋሪዎችም ከየቤታቸው ለመፈናቀል መገደዳቸው...
Read moreNBC Ethiopia በቻይና ዋና ከተማ ቤጂንግ እና በአጎራባች ክልሎች በተከሰተው ከባድ ዝናብና ጎርፍ ከ30 በላይ ሰዎችን ህይወት መቀረጠፉን የሀገሪቱ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። በአስር ሺ የሚቆጠሩ ነዋሪዎችም ከየቤታቸው ለመፈናቀል መገደዳቸው...
Read moreNBC Ethiopia በማሌዢያ አሸማጋይነት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ወደ ተኩስ አቁም የመጡት ታይላንድ እና ካምቦዲያ ፣ ቀናት ያስቆጠረው ውጊያ ዛሬ በበተኩስ አቁም መጠናቀቁን የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሂም ለመገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል።...
Read moreNBC Ethiopia በሀገር ውስጥ የውሃ ትራንስፖርትን ማሳደግ የሚያስችሉ ዘመናዊ ጀልባዎችን ማስገባት መጀመሩን የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አስታወቀ። የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዋና ስራ አስፈጻሚ በሪሶ አመሎ(ዶ/ር)፤ በ2017 በጀት ዓመት በተቋሙ የተከናወኑ...
Read moreNBC Ethiopia በባንኮክ በአንድ ምግብ ቤት ላይ በተከፈተ ተኩስ አምስት ሰዎች ሲገደሉ ሁለት ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል። ጥቃቱ የተፈፀመው በታይላንድ ዋና ከተማ ባንኮክ መሆኑን ፖሊስ የገለጸ ሲሆን ጥቃት አድራሹም ወዲያው እራሱን...
Read moreNBC Ethiopia ነገሩ እንዲህ ነው፣ የደቡብ ኬሮላይና ነዋሪ የሆነች አንዲት እንስት እድል ይቀናኝ እንደሆን ብላ ባለቤትዋን የሎተሪ ቲኬት ገዝቶ እንዲመጣ ትነግረዋለች። ነገር ግን የሚስቱን ጥያቄ ዘንግቶ፤ እንዲገዛ የታዘዘውን የሎተሪ ቲኬቶች...
Read moreNBC Ethiopia በሰሜናዊ ቻይና ሄቤይ ግዛት ባልተለመደ መልኩ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክኒያት በተቀሰቀሰው የመሬት መንሸራተት አራት ሰዎች ሲሞቱ ስምንት ሰዎች ደግሞ ደብዛቸው ጠፍቷል። የሰሜናዊ ቻይና ግዛት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከባድ...
Read morehttps://youtube.com/live/n7aJdFWBntI
Read moreNBC Ethiopia አምስተኛ ቀኑን በያዘው የድንበር ላይ ግጭትን ለመፍታት በታይላንድ እና በካምቦዲያ መሪዎች መካከል የተኩስ አቁም ውይይት በማሌዥያ መካሄድ ተጀምሯል። በሁለቱ የደቡብ ምስራቅ እስያ ተፋላሚ ሀገራት መካከል እየተደረገ ባለው ውጊያ...
Read morehttps://www.youtube.com/watch?v=Lihe6BRKL7Q
Read moreNBC Ethiopia አውሮፓ ህብረት እና አሜሪካ የ15 በመቶ የታሪፍ ንግድ ስምምነት ላይ ደረሱ። ሁለቱ ግዙፍ የኢኮኖሚ አጋሮች ለወራት በቀረጥ ሳቢያ ሲከራከሩ እንዲሁም ልዩነታቸውን ለማጥበብ ሲሞክሩ ቆይተዋል። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.