በማሌዢያ አሸማጋይነት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ወደ ተኩስ አቁም የመጡት ታይላንድ እና ካምቦዲያ ፣ ቀናት ያስቆጠረው ውጊያ ዛሬ በበተኩስ አቁም መጠናቀቁን የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሂም ለመገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል።
በዛሬው ዕለት በማሌዚያ የተገናኙት የካምቦዲያ እና የታይላንድ ጠቅላይ ሚኒስትሮች ከስምምነት መድርሳቸው ቢገለጽም ዝርዝር ማብራሪያ ግን አልተሰጠበትም።
ውይይቱ ውጤታማ እንደነበረ የገለጹት የማሌዢያ ጠቅላይ ሚንስትር አንዋር ሺብራሂም፤ በሁለቱ የኤዢያ ሃገራት መሪዎች መሃል ሆነው መግለጫውን ሰጥተዋል ሲል አልጀዚራ ዘግቦታል።
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












